Get Mystery Box with random crypto!

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @tenamereja
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 41.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው።
መፍትሔው አለን!
Contact፡ @tenaye24
📱 0974512131
Facebook: facebook.com/tenamereja
🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services
0974512131
@tenaye24

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-05-10 22:20:24
#Ultrasound_ስልጠና
#በደብረ ማርቆስ
ግንቦት 6 /2015  ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።እርስዎ ፈጥነው ባሉን ጥቂት ቦታዎች በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ(ከክህሎቱ ባሻገር የ15CEU CPD Certificate  እንሰጣለን።)
---------------------------------------------
ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery.
አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists .
የስልጠና ቦታ- በተመረጡ ሆስፒታሎች
አዘጋጅ-Ethio-American CPD center
   0941404444 Daye
    Office        0965412222
   Office        0462124400
ለአዲስ_ሀኪሞች_ቅናሽ_አድርገናል
For more info .follow us on telegram
t.me/eahci
1.4K views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:25:13
2.3K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:36:17
ቤት ለመከራየት ያለውን ስቃይ በApp ያቀለለው ስራ ፈጣሪ ኑርሁሴን መሀመድ ፡፡

የራስዎን ቢዝነስ ለመጀመር ካሰቡ ቀድመው ከጀመሩት ይማሩ ፡ ተጨማሪ የቢዝነስ ቪዲዮዎች ለማግኘት TikTok Link - https://www.tiktok.com/@nahom.abera?_t=8cActZbmx3m&_r=1
1.3K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:00:22
#የCPD_ስልጠና_ለምትፈልጉ

#ቅዳሜ_ግንቦት 5 #INFECTION_PREVENTION_AND_CONTROL (IPC) ስልጠና ይጀመራል።

አዘጋጅ፦ ኢትዮ ሜድካል ትሬኒንግ ሴንተር
   ሰርተፍኬቱ 15CEU ይይዛል።

ባሉበት ሁነው ይደውሉ። የሰልጣኝ ቁጥር ሳይሞላ ከአሁኑዩ ይመዝገቡ!!!!

0921785903
2.4K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 15:13:03
መልካም ዜና!

በሕንድ ሀገር ውስጥ የሚመራ   ያሾዳ  ሆስፒታል  የካንሰር፣ የፊኛ እና የሽንት ቧንቧ (ዩሮሎጂ)  ሐኪሞች በከተማዎ አዲስ አበባ ግሩም ሆስፒታል  ከ ሚያዚያ 23- 25 ይገኛሉ።

ቀጠሮ ለመያዝ በ 0921309946 ይደውሉ።
838 views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 15:12:49
በሜዲካሉ ዘርፍ የራስዎን Startup ቢዝነስ መክፈት ከፈለጉ ቀድመው ከጀመሩት ይማሩ ።

ቸርነት መኳንንት በባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ተመርቆ ፡ ስራ ጀምሮ እንዴት ወደ ራሱ ቢዝነስ Medstore.et እንደገባ በStartup Corner ፕሮግራም ልምዱን ያካፍላል ፡፡

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ -


1.4K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 14:31:56
#የCPD_ስልጠና_ለምትፈልጉ

#ማክሰኞ_ሚያዚያ 24/2015 #Basic_life_Support (BLS) እና ሚያዚያ 28/2015 #Antimicrobial_Resistance_and_prevention (AMR)ስልጠና  ይጀመራል።

አዘጋጅ፦ ኢትዮ ሜድካል ትሬኒንግ ሴንተር
   ሰርተፍኬቱ 15CEU ይይዛል።

ባሉበት ሁነው ይደውሉ። የሰልጣኝ ቁጥር ሳይሞላ ከአሁኑዩ ይመዝገቡ!!!!

0921785903
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
https://t.me/jossiale2022
255 views11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 14:23:54 #CholeaUpdate

የኮሌራ ወረርሽኝ በኦሮሚያ በባሌ ዞን ሃራና ቡሉክ ወረዳ ይፋ ከሆነበት ነሐሴ 27 ቀን 2014 በኋላ እስከ ሚያዝያ 23 ድረስ ባለው ጊዜ 84 ሰዎች በበሽታው ሲሞቱ በበሽታው የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ወደ 5,500 ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ርዳታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ አስታውቋል። መረጃዎቹ የኢትዮጵያ ህበረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩትን ዋቢ ያደረጉ ናቸው።
#TikvahMagazine
1.4K views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 13:56:19 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUKuIhfajs-x_IyKCaOBa16GDzyLDVRigPsUwTwXrfV_1NXQ/viewform?hl=en
1.5K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 13:39:04
#Circumcision_Skill_Training_ @Addis Ababa and Hawassa (Adult & Neonates with Ring )  በቀለበትና ያለቀለበት ➥ ከግንቦት 6-11/2015  ይሰጣል።(15CEU CPD & Skill)

የግርዛት ክህሎት ስልጠና (በቀለበትና ያለቀለበት - Ring /Without Ring-cut ) ስልጠና
የስልጠና ቦታ:-Gandi hospital, Ethio-American CPD and in selected hospital
አዘጋጅ-Ethio-American  Health Consultancy & CPD Center.
ሰልጣኞች-GP,HO,Nurse,Midwif
A.A(Efrata) 0942404444
   Dr Meron 0968670067 
   0941404444  Daye
      office       0965412222
      office       0462124400 

ማስታወሻ :-የሰልጣኞች ቁጥር 12 ብቻ መሆኑን እየገለፅን ቀድመው  የተመዘገቡ ብቻ የሚስተናገዱ መሆኑን እናሳውቃለን።
Circumcision is our Patented & Accredited Course !
:-t.me/eahci
1.1K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ