Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.18K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 100

2022-02-18 15:40:50
እስከ መጋቢት 8፣2014 ድረስ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ ተጨማሪ 5% በስጦታ ስናበረክትልዎ ደስ እያለን ነው!

ደንብ እና ሁኔታዎችን ለመመልከት https://www.ethiotelecom.et/telebirr/remittance-telebirr/ ይጎብኙ!

When you receive money from abroad through telebirr until march 17, 2022, we will offer you an additional 5% bonus.

Read terms & conditions https://www.ethiotelecom.et/telebirr/remittance-telebirr/
10.5K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 11:18:49 telebirr pinned a photo
08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 11:18:28
በተለያዩ ህገወጥ ግለሰቦች ከሚፈፀሙ የማጭበርበር ወንጀሎች ራስዎን፣ ቤተሰብዎን እና ወዳጆችዎን ይጠብቁ! የፌስቡክ ገፃችንን www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
12.0K viewsedited  08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 18:02:47
በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን የትምህርት ተቋማት መልሶ ለመገንባት የተጀመረውን የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴ ይቀላቀሉ! አቅምዎ የፈቀደውን የገንዘብ መጠን በቴሌብር መተግበሪያ፣ በቴሌብር አጭር ቁጥር *127# አሊያም በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ በኩል በማበርከት ተማሪዎቻችንን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ የተጀመረውን ርብርብ ይደግፉ!
11.9K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 13:19:50
የሃገራችን ተማሪዎች እና መምህራን ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ተጠቅመው የመማር ማስተማሩን ሂደት እንዲከውኑ ከ4.8 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ስናደርግ ቆይተናል።

በዛሬውም ዕለት የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ እና የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በጦርነት የተጎዱ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚረዳ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡

ለዚሁ ተግባር በተዘጋጁት በአጭር መልዕክት 9222 በቴሌብር የመለገሻ ቁጥር 9222 እና ውጪ ሃገራት የምትኖሩ ድጋፍ ሰጪዎች በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ መላኪያ 993161616 አቅማችሁ የፈቀደውን ገንዘብ በመላክ ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን::

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3gAxX7Z ይጎብኙ
13.4K views10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-09 18:00:59
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን ካሉበት ስፍራ በቀላሉ በመክፈል ጊዜዎን ይቆጥቡ!
Save your time by easily paying your monthly electric utility bill using telebirr USSD code *127#.
የፌስቡክ ገፃችንን www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
8.4K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 09:30:10
ወርሃዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ አማካኝነት ቀላል ሂደቶችን ብቻ በመከተል ካሉበት ስፍራ በምቾት ይፈፅሙ፡፡

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
ስለ ቴሌብር ጥያቄ ሲኖርዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
10.2K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 18:15:22
12.5K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 18:15:17
12.4K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 18:15:08 ውድ ደንበኞቻችን

በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ የደንበኞቻችንን ብዛት 60.8 ሚልዮን በማድረስ የዕቅዳችንን 100% ማሳካት የቻልን ሲሆን፣ በሀገራችን አንዳንድ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት አጋጥሞ የነበረውን የአገልግሎት መስተጓጎል እና የመሠረተ ልማት ውድመት በመቋቋም የ28 ቢሊየን ብር ገቢ በማግኘት የዕቅዳችንን 86% ያሳካን ሲሆን በጉዳቱ እና በመልሶ ማቋቋም ሂደት የ4 ቢሊየን ብር ገቢ አጥተናል፡፡

በዚህ አስቸጋሪ አና ፈታኝ ወቅት ሠራተኞቻችን እና አመራሩ ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ እና ቁርጠኝነት በበርካታ አካባቢዎች የተቋረጡ አገልግሎቶችን በፍጥነት ማስጀመር ተችሏል። በዚህ አጋጣሚ አገልግሎት ተቋርጦ በነበረባቸው አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞቻችን በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!

በጽናት እና በቁርጠኝነት ከደንበኞቻችን ጋር ወደፊት!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3GeOf0O ይጎብኙ!
11.9K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ