Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.18K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 101

2022-01-28 09:28:27
ከጊዜው ጋር መራመድ የዘመናዊ አኗኗር መገለጫ ነው! ከጥሬ ገንዘብ ዝውውር የተላቀቀ የዲጂታል ግብይት ስርዓትን ይጠቀሙ!
በቴሌብር መተግበሪያ አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት በደረጃ 3 በመመዝገብ ይህን ዘመናዊ አኗኗር እያጣጣሙ ካሉ ደንበኞቻችን ጎራ ይቀላቀሉ!
ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

የተሻሻለውን የቴሌብር መተግበሪያ ከፕሌይስቶር https://bit.ly/3g3f8tR
አሊያም ከአፕስቶር https://apple.co/3u1mYfU በማውረድ ይጠቀሙ!

ስለ ቴሌብር ጥያቄ ሲኖርዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን ፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
9.6K viewsedited  06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-27 15:33:39
Dear telebirr customers
You are advised to fill out the security questions ahead, to be able to easily recover your telebirr password in case you forgot

Follow our Facebook page https://www.facebook.com/telebirr for updates

Download and use the latest version of telebirr App from play store or App store
Send your inquiry to 126 by SMS
9.6K viewsedited  12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 20:15:48
በአፋር ክልል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች በቴሌብር መተግበሪያ አሊያም በአጭር ቁጥር (*127#) እንዲሁም በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ አማካኝነት ይደግፉ!
7.3K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 16:51:53
የቴሌብር ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም የደንበኝነት ደረጃዎን ወደ ደረጃ 3 ያሳድጉ፤ የግብይት እና የገንዘብ ዝውውር መጠን ገደብዎንም በዚያው ልክ ከፍ ያድርጉ!
ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡

የተሻሻለውን የቴሌብር መተግበሪያ ከፕሌይስቶር አሊያም ከአፕስቶር በማውረድ ይጠቀሙ!
10.2K viewsedited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 18:55:25
የቴሌብር መተግበሪያን ተጠቅመው ለአገልግሎት ከተመዘገቡ በኋላ ሚስጥራዊ ጥያቄውን አስቀድመው በትክክል ከሞሉ ድንገት የሚስጥር ቁጥርዎ ቢጠፋ አስቀድመው በሞሉት የደህንነት መረጃ አማካኝነት በቀላሉ ቀይረው መጠቀም ይችላሉ፡፡
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
7.6K viewsedited  15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 14:22:26
Enhance your business with an online presence!
Subscribe domain name, web hosting & email services online with ease and settle your payments via telebirr.
Visit https://myportal.ethiotelecom.et/ to place your order!
9.0K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 12:25:48
በአቅራቢያዎ የሚገኙ የቴሌብር ወኪሎችን ወይም ሻጮችን አድራሻ በቴሌብር መተግበሪያ ላይ በሚገኘው የአቅጣጫ መጠቆሚያ ካርታ አማካኝነት በቀላሉ በማግኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡

የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
10.6K views09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 09:25:50
የጥምቀት ልዩ የሞባይል ጥቅሎችን ለወዳጅ ዘመዶችዎ በስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ይግለፁ!
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
10.1K views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-18 12:52:14
እንኳን ለከተራ በዓል እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ!
9.1K views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-16 14:01:24
ለጥምቀት ያልሆነ ጥቅል …!
እንዲሉ ይኸው ተፍ ተፍ ብለን የበዓል ማድመቂያ የሚሆን ቤት ያፈራው ልዩ የጥምቀት የሞባይል ጥቅል ይዘን ከች ብለናል!
በሹሩባው፣ በሃገር ልብሱ፣ በዝማሬውና በምስጋናው ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር ዕምር፣ ድምቅ፣ ፍክት ብላችሁ በደስታ የምታሳልፉት ብሩክ አውድዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
መልካም በዓል!
10.1K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ