Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.18K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 99

2022-03-01 12:08:53
ክቡራት እና ክቡራን ቤተሰቦቻችን 10 ሺ ብር የሚያሸልመው የአድዋ ክብረ በዓል ልዩ የማህበራዊ ሚዲያ ውድድር እነሆ በይፋ ተጀመረ! በኢትዮ ቴሌኮም እና ቴሌብር የፌስቡክ እና ትዊተር ገፆቻችን ይሳተፉ!
የምትጥም ግጥም ይግጠሙና ይሸለሙ!
መልካም የድል በዓል!
12.8K viewsedited  09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 11:14:56
እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል የመታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!
12.5K viewsedited  08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 20:34:35
አድዋን አስደሳች በሆነ ሃገራዊ መንፈስ ከእናንተ ጋር ለማክበር ዝግጅታችንን እያጠናቀቅን ነው!
ደማቁን ሃገራዊ ክብረ በዓላችንን ይበልጥ ለማሳመር ያዘጋጀነው አዝናኝ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ መድረካችን ነገ 6፡00 ይከፈታል! ዝግጁ ናችሁ?
10,000 ብር የሚያሸልመው ይህ ውድድር በጣም ያጓጓል ብዙ ሰው ሽልማቱን ለመውሰድ አቀባብሏል!
የፌስቡክ ገፃችንን www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
ነገ እንገናኝ!
14.3K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 18:22:19
እነሆ የመላ ጥቁር ሕዝቦች ኩራት የሆነው አድዋ ደረሰ!
አድዋ ፅናት፣ አድዋ አንድነት፣ አድዋ የድል አርማ፣ አድዋ የነፃነት ማማ!
አድዋዋዋዋዋ - የኢትዮጵያዊ ህብረታችን እና የፍቅራችን መቋጠሪያ!

ይህን ታላቅ በዓል ውብ እና ደማቅ ለማድረግ አድዋ ልዩ የሞባይል ጥቅል በታላቅ ቅናሽ ማቅረባችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡
በአድዋ ድል ክብረ በዓል በነፃነት ተደሰቱ! ልዩ የሞባይል ጥቅላችንንም በቅናሽ ገዝታችሁ ጥሩ ጊዜ አሳልፉ!
መልካም የድል በዓል!

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ስለ ቴሌብር ጥያቄ ሲኖርዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
14.9K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 09:17:05
በስኬት የታጀበ መልካም የሥራ ሣምንት እንመኛለን!
16.0K views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 11:43:23
ውድ ደንበኞቻችን
ከወዲሁ እንኳን ለ126ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ፤ አደረሰን እያልን በዓሉን በማስመልከት በማህበራዊ የትስስር ገጾቻችን የምትሳተፉበት እስከ 10 ሺህ ብር ድረስ ሽልማት ይኖረናል
በማህበራዊ የትስስር ገጾቻችን ከየካቲት 22-24 አብረውን ይቆዩ፤ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
መልካም የበዓል መዳረሻ!
9.5K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 12:57:58
ለዲኤስቲቪ ተጠቃሚዎች መልካም ዜና አለን!
በዲኤስቲቪ መተግበሪያ ወይም ድረ-ገጽ www.dstvafrica.com/en-et ወርሃዊ የዴኤስቲቪ አገልግሎት ክፍያን በቀላሉ በቴሌብር መፈጸም ተቻለ!
ቴሌብር አለዎት?
ከሌሎት ይፍጠኑ በቴሌብር ዘመናዊውን አኗኗር እያጣጣሙ ካሉ ደንበኞቻችን ጎራ ይቀላቀሉ!
ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ከቴሌብር አገልግሎት ጋር የተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን ፡፡
11.7K views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 12:37:16
ያለመገደብ መብትዎ እኛ ጋር የተጠበቀ ነው!
የሞባይል ኢንተርኔት ወይም የሞባይል ድምጽ ጥሪ አገልግሎቶቻችንን ያለገደብ ወሩን ሙሉ እንዳሻዎ ዘና ብለው ተጠቅመው 999 ብር ብቻ ይከፍላሉ!
ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
9.9K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-21 10:09:41
መልካም የሥራ ሣምንት እንመኛለን!
9.9K views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-18 18:01:35
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

ከቴሌብር ወደ ወጋገን ባንክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡

ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
8.0K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ