Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.18K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 102

2022-01-15 17:59:59
የምስራች ለድርጅት ደንበኞቻችን!
በርከት ላሉ ተከፋዮች በቀላሉ በአንድ ጊዜ ክፍያ በቴሌብር መፈፀም ተቻለ!

የፌስቡክ ገፃችንን www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
8.4K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 10:31:35
ከጊዜው ጋር እየተራመዱ ነው?
አዎ ካሉ ቴሌብር አለዎት ማለት ነው
ካልሆነ ይፍጠኑ ከጊዜው ጋር ይራመዱ!
ለቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ ፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ የዲጂታል ግብይት እና ክፍያ ስርዓት ቴሌብርን ይመዝገቡ፣ ይጠቀሙ፣ ጓደኞችዎን ይጋብዙ በስጦታ ይምበሽበሹ
የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ መተግበሪያውን ከ Google Play https://bit.ly/31Y4AsN በማውረድ ዘመናዊውን የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ይቀላቀሉ፡፡
14.6K viewsedited  07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-13 12:47:28
በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ለሚፈፀሙ ክፍያዎች ደረሰኝ መስጠት ተጀመረ!
ውድ ደንበኞቻችን በጥያቄያችሁ መሠረት የድህረ ክፍያ አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር፣ ሞባይል ባንኪንግ፣ ሞባይል ዋሌት አሊያም በኢንተርኔት ባንኪንግ አማካኝነት ስትፈፅሙ በአቅራቢያችሁ ከሚገኝ የኩባንያችን የሽያጭ ማዕከል ደረሰኝ መውሰድ እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን፡፡

የፌስቡክ ገፃችንን www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
9.7K viewsedited  09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-13 09:14:18
ህይወት በቴሌብር ቀለል ብሏል! ማበረታቻውም ያስደስታል!
በተመረጡ ሱፐር ማርኬቶች ግብይትዎን በቴሌብር ይፈፅሙ 6% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
የፌስቡክ ገፃችንን www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
11.6K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 15:37:02
በዓል እንዴት እያለፈ ነው?
ተበላ? ተጠጣ? አሁን ተራው ወዳጅ ዘመድ እንኳን አደረሳችሁ የሚባልበት ሰዓት ነው!
የበዓል ድምቀት የሆነውን ልዩ የገና የሞባይል ጥቅል ለወዳጅ ዘመዶችዎ በስጦታ በማበርከት የአውደዓመት መልካም ምኞትዎን ይግለፁ!
ፈካ ድምቅ ያለ ውብ አውዳመት ይሁንላችሁ!
9.8K views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 12:20:19
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!
9.6K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-05 17:52:20
ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ያለዎትን ድጋፍ ለማሳየት አቅምዎ የፈቀደውን የገንዘብ መጠን በቴሌብር መተግበሪያ አሊያም በአጭር ቁጥር (*127#) ወይም በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ አማካኝነት ያበርክቱ!

ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
8.6K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 18:00:15
በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች በቴሌብር መተግበሪያ አሊያም በአጭር ቁጥር (*127#) እንዲሁም በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ አማካኝነት ይደግፉ!
8.9K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 11:32:31
ውድ ደንበኞቻችን
አምና የዓመት ሰው ይበለን ብለን ተመራርቀን እነሆ ዳግም በአስደሳች የበዓል ቅናሽ ተገናኝተናል! እንኳን ለገና በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!
በአሪፍ ዝግጅት ለበዓል ማድመቂያ የሚሆን ልዩ የገና የሞባይል ጥቅል እስከ 50% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡
እንደሁልግዜው ሁሉ ምርጥ ምርጡን ሸጋ ሸጋውን ለእናንተ!
መልካም በዓል!

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
13.2K views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-03 09:04:29
#ብሩህ_ማለዳ #ብሩህ_ቀን #ብሩህ_ሳምንት
10.3K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ