Get Mystery Box with random crypto!

SPORT 360⚽️

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_sport1 — SPORT 360⚽️ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_sport1 — SPORT 360⚽️
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_sport1
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.57K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-26 17:24:39
" ፖቼቲኒሆ ፒኤስጂን አይለቅም "

ማንችስተር ዩናይትድ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክን በአልጣኝነት ለመቅጠር መቃረቡን ተከትሎ በክረምት ማውሪሲዮ ፖቸቲኒሆ ወደ ኦልድ ትራትፎርድ እንደሚያቀኑ በሰፊው ሲዘገብ ቆይቷል ።

የ ፒኤስጂ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሊዮናርዶ " ማውሪሲዮ ፖቼቲኒሆ ክለቡን የመልቀቅ ጥያቄ እንዳላቀረበ እና የትኛውም ክለብ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ፈልጎ እንዳልመጣ " ገልፀዋል ።

ሊዮናርዶ አያይዘውም ስለ ዚነዲን ዚዳን ሲናገር " በተጫዋችነቱ እና በአሰልጣኝነቱ ላከናወናቸው ነገሮች ክብር አለን ፤ ከ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጋር ግንኙነት እንደሌለን ላረጋግጥላችሁ እወዳለው " ሲሉ ተደምጠዋል ።
2.4K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 16:23:58
ክሎፕ ስለ አዲሱ የዩናይትድ አሰልጣኝ ተከታዩን ብሏል።

የርገን ክሎፕ ስለ ራልፍ ራንግኒክ፡

“እንደ አለመታደል ሆኖ ጥሩ አሰልጣኝ ወደ እንግሊዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እየመጣ ነው! እሱ በእውነት ልምድ ያለው ሥራ አስኪያጅ ነው ። "

“ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳ ላይ ይደራጃል። ይህ ለሌሎች ቡድኖች ጥሩ ዜና እንዳልሆነ ግልጽ ነው።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
2.1K views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 15:40:34
ሊዮኔል ሜሲ የባሎን ዲኦር አሸናፊ ሆነ?

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ባሳለፍነው የውድድር አመት ከሀገሩ ጋር የኮፖ አሜሪካን ክብር ከተቀደጀ በኋላ ለ ባሎን ዶር አሸናፊነት ቅድሚያ ግምት እየተሰጠው ይገኛል ።

የ ስፔን የመገናኛ ብዙሀን እያወጡት ባለው መረጃ ሊዮኔል ሜሲ የ 2021 የአመቱ ምርጥ ተጫዋች መባሉን ለ ቤተሰቦቹ እና ለቅርብ ጓደኞቹ መረጃውን እንዳጋራ " እየተዘገበ " ይገኛል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
2.2K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 15:38:47
የሎኮሞቲቭ ሞስኮ ቦርድ ራልፍ ራግኒክ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲይመራ ፍቃዳቸውን ሰጥተዋል ራልፍ ኮንትራቱን በቀጣዩ ሳምንት መጀመርያ ይፈራረማል

ጀርመናዊው ታክቲሽያን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ከአርሰናል ጋር በምናደርገው ጨዋታ ላይ የሚያደርግ ይሆናል ።
https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
2.1K views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-17 13:44:53
ሰበር ዜና
ደሴ… ኮምቦልቻ… ኩታበር …ሀይቅ …ወልዲያ
ትኩስ እና አንገብጋቢ መረጃዎችን በፍጥነት ወደናንተ እንዲደርስ ከስር ሚገኘውን ሊንክ ተጭነው አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/SkDjMSUKd-6gSfFv
3.1K views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 22:03:20
ሊዪኔል ሜሲ በ ፒኤስጂ !

አርጀንቲናዊው አዲሱ የ ፒኤስጂ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በዛሬው ዕለት በይፋ የ ክለቡ ደጋፊዎቸወ በተገኙበት ትውውቅ አድርጓል ።

ሊዮኔል ሜሲ ለ ደጋፊዎቹ መልዕክቱን ሲያስተላልፍ " በጣም ልዩ ሳምንት ነበር ፣ በ ፓሪስ ለተደረገለኝ አቀባበል ሁሉንም ደጋፊዎች ማመስገን እፈልጋለሁ ።

እዚህ በመገኘቴ በጣም ተደስቻለሁ ፣ ሁላችንም ጥሩ ዓመት በ ማሳለፍ ደስታችንን በጋራ እንደምንጋራ ተስፋ አለኝ " በማለት ለ ደጋፊዎቹ መልዕክቱን አስተላልፏል ።

ከ ሊዮኔል ሜሲ በ ተጨማሪም በ ዝውውር መስኮቱ ክለቡን የተቀላቀሉት አዳዲስ ተጫዋቾች በተመሳሳይ ከ ደጋፊዎች ጋር ትውውቅ አድርገዋል ።

https://t.me/Sheger_Sport1
7.7K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 21:59:33
ጄሚ ቫርዲ አሁን ላይ ከእነዚህ ታሪካዊ የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች በላይ ብዙ የፕሪምየር ሊግ ጎሎች አሉት

ክርስትያኖ ሮናልዶ

ዴኒስ ቤርካምፕ

ኤሪክ ካንቶና

ፈርናንዶ ቶሬስ

ሪያን ጊግስ

ዲዲየር ድሮግባ

ኦሌ ጎናር ሶልሻየር

ካርሎስ ቴቬዝ

ኤደን ሃዛርድ

ልዊዝ ስዋሬዝ

https://t.me/Sheger_Sport1
5.9K views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 21:55:45
ፒኤስጂ አዲሱን ፈራሚዮቹን ዛሬ በፓርክ ደ ፍራንስ ስታዲዮም ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋውቆዋል!

ዋይናልደም
ዶናሩማ
ሃኪሚ
ራሞስ
ሜሲ

https://t.me/Sheger_Sport1
4.1K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 21:52:06
|| ዛሬ የተደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ማን ዩናይትድ - ሊድስ

በርንሌይ - ብራይተን

ቼልሲ - ክሪስታል ፓላስ

ኤቨርተን - ሳውዝሃምፕተን

ሌስተር - ዎልቭስ

ዋትፎርድ - አስቶንቪላ

ኖርዊች - ሊቨርፑል https://t.me/Sheger_Sport1
3.6K views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 16:52:05
የበርንሌይ አሰላለፍ

11:00 // በርንሌይ ከብራይተን

https://t.me/Sheger_Sport1
2.8K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ