Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ የባሎን ዲኦር አሸናፊ ሆነ? አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ባሳለፍነው የውድድር አ | SPORT 360⚽️

ሊዮኔል ሜሲ የባሎን ዲኦር አሸናፊ ሆነ?

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ባሳለፍነው የውድድር አመት ከሀገሩ ጋር የኮፖ አሜሪካን ክብር ከተቀደጀ በኋላ ለ ባሎን ዶር አሸናፊነት ቅድሚያ ግምት እየተሰጠው ይገኛል ።

የ ስፔን የመገናኛ ብዙሀን እያወጡት ባለው መረጃ ሊዮኔል ሜሲ የ 2021 የአመቱ ምርጥ ተጫዋች መባሉን ለ ቤተሰቦቹ እና ለቅርብ ጓደኞቹ መረጃውን እንዳጋራ " እየተዘገበ " ይገኛል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport