Get Mystery Box with random crypto!

SPORT 360⚽️

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_sport1 — SPORT 360⚽️ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_sport1 — SPORT 360⚽️
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_sport1
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.57K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-24 21:46:35 ቤቲንግ መበላት ቀረ !!

ቻናላችን ላይ ግቡና

ያሸነፍንበትን ትኬት ይመልከቱ!

FIXED TIPSTERS ነን! የማይከፍሉበት Free Tip የሚለቀቁበት ቻናል እንዲሁም Premium & Rollover VIP ቻናል አለን። ታዲያ ምን ይጠበቃሉ ከስር Join ብለው Free Tip ጥቆማዎችን እና VIP Betting Application በቀላሉ በማግኘት ተጠቃሚ ይሁኑ


https://t.me/Ethio_fixedodd
142 views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 14:35:09 ስለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ ?


1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው?

hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ Facebook , Instagram , youtube እና tik tok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት ላይ በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው

2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን?

ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል

3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን?

በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ስራ) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን
4, ከhulu ምን ያህል ገንዘብ በየቀኑ መሰብሰብ እንችላለን ?

በየቀኑ በ vip ደረጃችን የምንሰራቸው ገንዘቦች የተለያዩ ሲሆን
vip0 $1=50 ብር.. በወር =.....
vIP1 $3= 150 ብር.. በወር=#4,500
vip2 $15=750 ብር.. በወር=#22,500
vip3 $35=1750 ብር...........በወር=#52,500
vip4 $72=3600 ብር.. በወር=#108,000
vip5 $150 =7,500ብር.. በወር=#225,000
vip6 $280 =14,000ብር.. በወር=#420,000

በተጨማሪም በርሶ ስር የተመዘገቡት ከvip0 በላይ ከሆኑ በየቀኑ ከሚሰሩት 3% ተጨማሪ ገቢ ይኖርዎታል
ለምሳሌ በርሶ ስር የተመዘገቡ 40 vip1 ሰዎች ቢኖርዎት እነሱ ከሚሰበስቡት $3 ዶላር 3% ያገኛሉ
$3*40=120 *3% $3.6 ዶላር ያገኛሉ ስለዚህ
3.6*30 ቀን =$108 ዶላር ይሆናል ወደብር ስንቀይረው #5,400 በየወሩ በሊንካችን ከተመዘገቡት እናገኛለን ማለት ነው

5, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት vip ማሳደግ እንችላለን?

hulu ፕላት ፎርም ለደንበኞቹ vip1 እንዲያገኙ እንደሽልማት ያቀረበ ሲሆን ደንበኞች በሊንካቸው 40 ሰው እና ከዛ በላይ አስመዝግበው ተመዝጋቢዎቹ በተከታታይ ለ3 ቀን ታስካቸውን ሰርተው ማጠናቀቅ አለባቸው (ፌክ የሆነ አካውንት እና ተመዝጋቢዎች በትክክል task ካልሰሩ ሽልማቱን አንሰጥም ) ተመዝጋቢዎችዎ ታስካቸውን በትክክል ከሰሩ እርሶ vip1 እና $15 ተሸላሚ ይሆናሉ
ከhulu ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ እንችላለን
hulu ፕላት ፎርም አለም አቀፍ online ስራ ስለሆነ አለም አቀፍ የሆነ ከረንሲ ነው የሚጠቀመው ስለዚህ የሁሉ አባላት በሙሉ ገንዘባቸውን ወጪ ለማድረግ USDT አድሬስ ሊኖራቸው ይገባል

ሀሳብዎትን እና ህልምዎትን እውን ለማድረግ ከ hulu ጋር ወደፊት
ጠንክሮ የሰራ የስራውን ውጤት ያገኛል

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ስለ hulu ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ ከዚህ በታች ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ

https://hulu61.com/#/pages/register?code=5414117
1.3K views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 11:14:13 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r03819929250
1.6K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-03 15:35:37 አራቱ የድንግልና አይነቶች በግልጽ ተረዱ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ





5.1K views12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-10 19:51:50 https://dn-video.xyz/9187687236052753/ sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.
5.1K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-29 14:49:41
" ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ "

የ ማንችስተር ዩናይትዱ ጀርመናዊው አዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክ በይፋ በቀያዮቹ ሰይጣኞቹ ከተሾሙ በኋላ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።

" ማንችስተር ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ፤ ትኩረቴን ሙሉ ለሙሉ በውድድር አመቱ ላይ አድርጋለሁ ።

የ ቡድን ስብስቡ በ ባለ ተሰጥኦ ተጫዋቾች እና ወጣት ተጫዋቾች የተሞላ ነው " ሲሉ ራልፍ ራኚክ ገልፀዋል ።


https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
5.5K views11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-29 14:34:37
#Official

ራልፍ ራግኒክ የማንችስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሆኑን ክለቡ ይፋ አድርጓል።
4.3K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 09:04:32 ቅዳሜ ጠዋት የወጡ ስፖርታዊ ዜናዎችን

ማንችስተር ዩናይትዶች ቪኒሲየስ ጁኒየርን ለማዘዋወር እየተዘጋጁ ነው ዩናይትዶች ኮከቡን ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በማድሪድ የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት እስካሁን ለመፈረም ፍቃደኛ አደለም ቪኒሲየስ በፒኤስጂም ይፈለጋል(ElNacional)
.
ቸልሲዎች የተከላካያቸውን አንድሪያስ ክሪስተንሰንን ውል እንደሚያራዘም ተማምነዋል ቸልሲዎች ተጨዋቹ በአመቱ መጨረሻ እንዳይለቅ የተሻለ ኮንትራት አቅርበው ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው(Footballinsider)
.
የአስቶንቪላው አዲሱ አሰልጣኝ ስቴቨን ዤራርድ በጥር ከፍተኛ ገንዘብ በማውጣት ሁለት ትላልቅ ዝውውሮችን ለመፈፀም ተዘጋጅቷል ጄራርድ ስማቸው ይፋ ባይደረግም ተከላካይ እና አማካይ ተጨዋች ለማስፈረም ተዘጋጅቷል(FootballInsider)
.
ጁቬንቱሶች ሜምፊስ ዴፓይን ለማስፈረም እየተመለከቱ ነው ተጨዋቹን ከዚህ በፊትም ለማስፈረም ይፈልጉ ነበር ባርሴሎናዎችም ለተጨዋቹ ሚመጡ ጥያቄዎችን ለመስማት ዝግጁ ናቸው(ElNacional)
.
ሪያል ማድሪዶች ኤርሊንግ ሀላንድ ዶርትመንድን መልቀቅ ካሰበ ሊያስፈርሙት ዝግጁ ናቸው ዶርትመንዶች ከተጨዋቹ ዝውውር እስከ €75m ይፈልጋሉ(GOAL)
.
ቶተንሀሞች የሮማውን ኮከብ ኒኮሎ ዛኒሎን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው ተጨዋቹ ኮንትራቱ በ2024 ይጠናቀቃል ሆኖም እስካሁን ኮንትራት ለማራዘም ፍላጎት የለውም እናም የረጅም ጊዜ ፈላጊዎቹ ቶተንሀሞች ከሮማ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ናቸው(calcioMercato)
.
ላዚዮዎች የቸልሲውን ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋን በውሰት ለማዘዋወር ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በቸልሲ ተጠባባቂ ግብ መሆንን አይፈልግም ስለሆነም በቸልሲ አብሮት ከሰራው ሳሪ ጋር በላዚዮ ለመገናኘት ይፈልጋል(calcioMercato)
.
ሊቨርፑሎች የዋትፎርዱን የመስመር አጥቂ ኢስማኢል ሳርን ለማስፈረም በድጋሚ ፍላጎት አሳይተዋል የ23 አመቱ ኮከብ ከዚህ በፊትም በሊቨርፑል ተፈልጎ ነበር ሳር በዋትፎርድ ደስተኛ ነኝ ብሎ ነበር ነገር ግን ሊቨርፑሎች በጥር ሊያመጡት ይፈልጋሉ ሳር በዋትፎርድ ሶስት አመት ኮንትራት አለው(calcioMercato)
.
ማንችስተር ሲቲዎች ስተርሊንግ ወደ ብቃቱ እንደሚመለስ ያምናሉ እናም አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ለማሳመን ይጥራሉ ስተርሊንግ በሲቲ 18 ኮንትራት ብቻ ይቀረዋል(theSun)
.
ናፖሊዎች ሁለቱን የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች የሆኑትን ማሪያኖ ዲያዝን እና ሉካ ጆቪችን ለማስፈረም ይፈልጋሉ ተጨዋቾቹ በማድሪድ ቤት አይፈለጉም ይህንንም ተከትሎ ሁሉቱም ተጨዋቾች ወደ ጣሊያን ሊያመሩ ይችላሉ(Fichajes)
.
ባርሴሎናዎች ኤዲሰን ካቫኒን በጥር የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም የአጉዌሮን ከኳስ መራቅ ተከትሎ በሱ ምትክ አጥቂ ለማምጣት ሚገደዱት ባርሳዎች ሌላ አጥቂ በጥር ለማምጣት ይፈልጋሉ(elnacional)
.
የ26አመቱ ሚሊንኮቪች ሳቪች ፖል ፖግባን በመተካት ወደ ማንችስተር ሊያመራ ይችላል ማንችስተሮች ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት ማሳየት ከጀመሩ አመታት የተቆጠሩ ሲሆን አሁን ላይ ፖግባን ለመተካት ተመራጭ ነው(CalcioMercato)
.
ኒውካስትሎች የማንችስተር ሲቲውን የመስመር ተከላካይ አሌክሳንደር ዚንቼንኮን በውሰት ለማስፈረም ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በካንሴሎ ስር መሆኑ ተጨማሪ የመጫወቻ እድል ለማግኘት ቡድኑን በውሰት ሊለቅ ይችላል(DailyMail)( ማራኪ ስፖርት)
ታውቋል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
3.9K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 21:07:32
ፌራን ቶሬስ ማንችስተር ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለፔፕ ጋርድዮላ ገልፆለታል ።

ጋርድዮላ ክለቦቹ በዝውውር ጉዳዮች ከስምምነት ላይ የሚደርሱ ከሆነ ተጫዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኛ መሆኑ ታውቋል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
2.8K views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 18:47:50
አዳዲስ ስፖርታዊ ዜናዎች እንዲሁም የሁሉንም የጨዋታ ውጤት እና ጎል በፍጥነት ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ..

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport
2.6K views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ