Get Mystery Box with random crypto!

' ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ' የ ማንችስተር ዩናይትዱ ጀርመናዊው አዲሱ ጊዜያዊ አሰል | SPORT 360⚽️

" ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ "

የ ማንችስተር ዩናይትዱ ጀርመናዊው አዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክ በይፋ በቀያዮቹ ሰይጣኞቹ ከተሾሙ በኋላ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።

" ማንችስተር ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ፤ ትኩረቴን ሙሉ ለሙሉ በውድድር አመቱ ላይ አድርጋለሁ ።

የ ቡድን ስብስቡ በ ባለ ተሰጥኦ ተጫዋቾች እና ወጣት ተጫዋቾች የተሞላ ነው " ሲሉ ራልፍ ራኚክ ገልፀዋል ።


https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport