Get Mystery Box with random crypto!

ፌራን ቶሬስ ማንችስተር ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለፔፕ ጋርድዮላ ገልፆለታል ። | SPORT 360⚽️

ፌራን ቶሬስ ማንችስተር ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለፔፕ ጋርድዮላ ገልፆለታል ።

ጋርድዮላ ክለቦቹ በዝውውር ጉዳዮች ከስምምነት ላይ የሚደርሱ ከሆነ ተጫዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኛ መሆኑ ታውቋል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport