Get Mystery Box with random crypto!

የሎኮሞቲቭ ሞስኮ ቦርድ ራልፍ ራግኒክ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲይመራ ፍቃዳቸውን ሰጥተዋል ራል | SPORT 360⚽️

የሎኮሞቲቭ ሞስኮ ቦርድ ራልፍ ራግኒክ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲይመራ ፍቃዳቸውን ሰጥተዋል ራልፍ ኮንትራቱን በቀጣዩ ሳምንት መጀመርያ ይፈራረማል

ጀርመናዊው ታክቲሽያን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ከአርሰናል ጋር በምናደርገው ጨዋታ ላይ የሚያደርግ ይሆናል ።
https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport