Get Mystery Box with random crypto!

ሊዪኔል ሜሲ በ ፒኤስጂ ! አርጀንቲናዊው አዲሱ የ ፒኤስጂ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በዛሬው ዕለት በ | SPORT 360⚽️

ሊዪኔል ሜሲ በ ፒኤስጂ !

አርጀንቲናዊው አዲሱ የ ፒኤስጂ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በዛሬው ዕለት በይፋ የ ክለቡ ደጋፊዎቸወ በተገኙበት ትውውቅ አድርጓል ።

ሊዮኔል ሜሲ ለ ደጋፊዎቹ መልዕክቱን ሲያስተላልፍ " በጣም ልዩ ሳምንት ነበር ፣ በ ፓሪስ ለተደረገለኝ አቀባበል ሁሉንም ደጋፊዎች ማመስገን እፈልጋለሁ ።

እዚህ በመገኘቴ በጣም ተደስቻለሁ ፣ ሁላችንም ጥሩ ዓመት በ ማሳለፍ ደስታችንን በጋራ እንደምንጋራ ተስፋ አለኝ " በማለት ለ ደጋፊዎቹ መልዕክቱን አስተላልፏል ።

ከ ሊዮኔል ሜሲ በ ተጨማሪም በ ዝውውር መስኮቱ ክለቡን የተቀላቀሉት አዳዲስ ተጫዋቾች በተመሳሳይ ከ ደጋፊዎች ጋር ትውውቅ አድርገዋል ።

https://t.me/Sheger_Sport1