Get Mystery Box with random crypto!

' ፖቼቲኒሆ ፒኤስጂን አይለቅም ' ማንችስተር ዩናይትድ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክን በአል | SPORT 360⚽️

" ፖቼቲኒሆ ፒኤስጂን አይለቅም "

ማንችስተር ዩናይትድ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክን በአልጣኝነት ለመቅጠር መቃረቡን ተከትሎ በክረምት ማውሪሲዮ ፖቸቲኒሆ ወደ ኦልድ ትራትፎርድ እንደሚያቀኑ በሰፊው ሲዘገብ ቆይቷል ።

የ ፒኤስጂ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሊዮናርዶ " ማውሪሲዮ ፖቼቲኒሆ ክለቡን የመልቀቅ ጥያቄ እንዳላቀረበ እና የትኛውም ክለብ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ፈልጎ እንዳልመጣ " ገልፀዋል ።

ሊዮናርዶ አያይዘውም ስለ ዚነዲን ዚዳን ሲናገር " በተጫዋችነቱ እና በአሰልጣኝነቱ ላከናወናቸው ነገሮች ክብር አለን ፤ ከ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጋር ግንኙነት እንደሌለን ላረጋግጥላችሁ እወዳለው " ሲሉ ተደምጠዋል ።