Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @saintgeorgefc
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.43K
የሰርጥ መግለጫ

በ1928 የተመሠረተ
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC
የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw
ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️
@SAINTGEORGEFCV_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-16 16:57:10
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ   ሀዋሳ ከተማ 
                   
ነገ ረብዕ ግንቦት 9 /2015
በ 9:00 ሰዓት
በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.0K views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 08:01:37
ለሁሉም ሚዲያዎች በሙሉ!

ለአሠልጣኝ አስራት ኃይሌ ህክምና የተቋቋመው የገቢ አሠባሳቢ ኮሚቴ ረቡዕ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በራስ ሆቴል አዳራሽ የመጀመሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ።

በእለቱም በኮሚቴው የተከፈቱ የገቢ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንት ቁጥሮች ይፋ ይደረጋሉ።

የሀገራችን ሚዲያዎች በዕለቱ ተገኝታችሁ በመዘገብ ለታላቁ አሠልጣኝ ህክምና መፋጠንና ስኬት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታበረክቱ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን ።

(የአሠልጣኝ አስራት ኃይሌ ህክምና የገቢ አሠባሳቢ ኮሚቴ)

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.1K viewsedited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 12:15:04
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ታላቁን የኢትዮጵያ እግርኳስ አባት እንታደገው

በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው በወርቅ ቀለም በደማቅ ታሪካቸው ከተፃፈላቸው የእግርኳስ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ (ጎራዴው) ከስልሳ ዓመታት በላይ በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት የኢትዮጵያን እግርኳስን በታታሪነት እንዲሁም በታማኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። ይህ ጉምቱ የእግርኳሱ ባለውለታ በአሁኑ ወቅት ድንገታኛ የጭንቅላት ላይ ህመም አጋጥሞት በጠና ታሞ ይገኛል። ህክምናው በሀገር ውስጥ እንደማይገኝ እና ከሀገር ውጭ በፍጥነት ሄዶ አንዲታከም የህክምና ባለሙያዎች ማረጋገጫ ሰጥተዋል። ለህክምና የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ከእርሱ አቅም በላይ በመሆኑ የሁሉን ስፖርት ቤተሰብ እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ እንዲያደርግለት ጥሪ ቀርቧል።

ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው፣ ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ እና ኢንስትራክተር ሰላም ዘራይን ጨምሮ ሌሎች ባለሙያዎች የተካተቱበት የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተዋቅሮ ከነገ ጅምሮ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጀምሩና የተጠናከረ ስራዎች እንደሚሰሩ ሰምተናል።

ይህን ታላቅ የእግርኳስ አባት ለመታደግ ለጊዜው በራሱ ስም የተከፈተ አካውንት ከስር የተያያዘ ሲሆን ሁሉም ስፖርት ወዳድ የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቦል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000000117947  አስራት ሃይሌ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.5K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 16:43:58 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

እጅግ አስቸኳይ ለጀግናችን እንድረስለት

"አስራት ሀይሌ"

ይሄን ስም የኢትዮጵያ እግርኳስን የሚያውቅ ሁሉ ያውቀዋል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራቸውን ካሰፈሩ ስመ ጥር ኳስ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች መካከል ስሙ በግባር ቀደምነት የሚጠቀስ ነው።

በአሰልጣኝነት ዘመኑ አኩሪ የሆኑ ድሎችን በክለብም ሆነ በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ተቀዳጅቷል:: በተለይም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ጋር በመሆን ለብዙ ዓመታት በተከታታይ ዋንጫ በማንሳት ወደር የማይገኝለት አሰልጣኝ ነው:: በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ሻምፕየን በመሆን ከውጪ ሀገር ዋንጫን ለሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ ያስመጣ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ነው::

በአጠቃላይ ከተጫዋችነት እስከ አሰልጣኝነት 53 ዓመት የዘለቀ ጉዞ አድርጏል:: ዛሬ ያ አስራት ጎራዴ እየተባለ የሚጠራው ጀግና ተጫዋችና አሰልጣኝ ባልተጠበቀ ሁኔታ በድንገተኛ የጭንቅላት ላይ የሚፈጠር ህመም ታሞ እሱም ቤተሰቡም ትልቅ ጭንቀት ላይ ናቸው:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዶክተሮች ህክምናው ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ስለማይችል ወደ ውጭ ሀገር ሄደህ በአስቸኳይ መታከም አለብህ ብለውታል:: ህመሙ በአስቸኳይ የሚያስፈልገውን ህክምና ካላገኘ የመስማትና የማየት ችግር ሊያመጣ እንደሚችል ዶክተሮች አስረድተዋል:: ለህክምናው የተጠየቀው ገንዘብ በአሁን ሰዓት ለአስራትና ቤተሰቡ ከአቅም በላይ ስለሆነ አስራት የስፖርት ቤተሰቡንና በሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚችል በገንዘቡ የማይችል በፀሎት እንዲተባበረኝ ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል::

አስራትን ሀይሌን ለማገዝ በቤተሰቦቹ በልጁ ስም የተከፈተ ጎንፈንድሚ



https://www.gofundme.com/f/asrat-haile?utm_source=customer&utm_medium=copy_link&utm_campaign=p_cf+share-flow-

ሀገር ውስጥ ያላቹ የባንክ አካውንቱ እንደደረሰን እናሳውቃለን

ሼር በማድርግ ለብዙሃን እንድርሰው

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.8K viewsedited  13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 22:19:32
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የሳምንቱ አጀንዳ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ St George Wallpapers

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
1.4K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 22:16:15
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር

ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ የሊጉን ዋንጫ ከምብላት በላይ ደስታ ይሰጣል ስንል እኮ በምክንያት ነዉ

የኛ ሳንጃዉ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
1.4K views19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 17:03:07 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የጨዋታው ውጤት

መቻል 1 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ 
ከነዓን  

ለቀጣዩ ጨዋታ ከነገ ጀምሮ ጠንካራ ዝግጅት ማድረግ የግድ ነው የኮቺንግ ስታፉቻችን በዛሬው ጨዋታ የታዩ ድክመቶች እንደምታስተካክሉ ተጫዋቾቻችንም በቶሎ ወደ ድል እንደምትመለሱ እንተማመናለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.3K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:36:41
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው
ዛሬ የድል ቀን ነው

Match Day
Victory Day
St George Day

ቅዱስ ጊዮርጊስ መቻል
 
በ 9:00 ሰዓት
በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
1.2K viewsedited  04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:21:32
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ



በቅዱስጊዮርጊስ ቤት ማሸነፍ ልማድ ነው ።
ዋንጫ መሳም ሱሳችን ነው።

ዘንድሮም #እንደግመዋለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
1.7K viewsedited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 23:54:00
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ሳንጆርጅ ነው መለያችን አርማችን
ሌላ የለም ሌላ....

ድሉ ይቀጥላል

እንኳን ደስ አለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ Tikvah

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
3.3K views20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ