Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @saintgeorgefc
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.43K
የሰርጥ መግለጫ

በ1928 የተመሠረተ
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC
የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw
ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️
@SAINTGEORGEFCV_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 82

2022-08-30 17:04:26
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የመጀመሪያ 45 ተጠናቋል

የወዳጅነት ጨዋታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 አል ሜሪክ

አማኑኤል
ቢኒያም
አጎሮ

ደብረ ዘይት

ፎቶ ከኤልሜሪክ የፌስቡክ ገፅ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
1.4K viewsedited  14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:00:26 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ጎልልልልልል

አጎሮ ሶስተኛውን ጎል አስቆጥሯል

የወዳጅነት ጨዋታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 አል ሜሪክ

ደብረ ዘይት

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
1.4K viewsedited  14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:04:56
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ባለ ታሪኩ ዋንጫ
ባለ 15ቱ ኮከብ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
211 viewsedited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:53:25
814 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:45:29
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

አትሌት ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ክብረ-ወሰንን አሻሽሏል

እንኳን ደስ ያለን

ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
1.0K viewsedited  15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:26:35
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ጀግናው #ታምራት_ቶላ አንደኛ በመውጣት ለሀገሩ #የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል

ሞስንት ገረመው ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ለሀገሩ አስገኝቷል

ድንቅ አጨራረስ ጀግኖች

እንኳን ደስ ያለን

ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
1.1K viewsedited  15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 13:57:47 ትዝታ ሀምሌ 1995 - ክፍል አንድ ለባለ ድሉም ልጆች - ለተስፈኞች - እኩል የነጋች ቀን! =====//////======/////==== እድለኛ ሆኜ በመጀመሪያው አመት የሊግ ተሳትፎው በልጅነት እድሜዬ ያየሁት የመጀመሪያም የመጨረሻም ክለቤ . . . ቅዱስ ጊዮርጊስ ! ከ1991-1994 ከዚህ ታላቅ፣ ስመ ገናና፣ አስደግዳጊ፣ የታሪክ ባለቤት፣ የድል አውራ ቡድን ጋር የፕሪሚየር ሊጉን ብቻ ሶስት ዋንጫ አንስቻለሁ፤…
1.5K views10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 13:06:32
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ሄኖክ አዱኛ

ከዚህ ክለብ ጋር ተሰማማ ከጊዮርጊስ ይወጣል የሚባል ሀሰተኛ ዜናዎች በበዙበት ሰዓት ላይ ለሚወዱትና ለሚወዳቸው ለክለባችን ደጋፊዎች በፌስቡክ ገፁ ላይ 100% በማለት ከጊዮርጊስ እንደማይወጣ ያሳወቀው ሄኖክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ውል በዛሬው እለት ፈርሟል

እንኳን ደስ ያለህ በቀጣይ ቆይታህ የተሻሉ ነገሮችን ለዚህ ታላቅ ክለብ እንደምታበረክት አንጠራጠርም

100% ቅዱስ ጊዮርጊስ ድርድር ውስጥ የማይገባ Bravo #14

ጊዮርጊስ ከፈለገህ ፈለገህ ነው ምንም ቢፈጠር ከእጁ ላይ የራሱን ነገር ማንም አይነጥቀውም

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
1.5K viewsedited  10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 12:38:24
1.4K viewsedited  09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 12:24:08
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ሔኖክ አዱኛ በቀጣይ ሁለት አመታት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።

ክለባችን የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን እንዲሆን ካስቻሉት እና ለብሔራዊ ቡድን ተመርጦ በዝግጅት ላይ የሚገኘው ሄኖክ አዱኛ በዛሬው እለት ዝግጅት በሚደረግበት አዳማ ፊርማውን በማኖር ውሉን አራዝሟል ።

ፎቶ saint george s.a



@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
1.4K viewsedited  09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ