Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @saintgeorgefc
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.43K
የሰርጥ መግለጫ

በ1928 የተመሠረተ
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC
የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw
ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️
@SAINTGEORGEFCV_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-01 16:48:42 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የመጀመሪያ አጋማሽ ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
 አጎሮ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.1K viewsedited  13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 16:46:34 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የባከነ 2 ደቂቃ ጭማሪ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
 አጎሮ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ Soccer Ethiopia

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.1K views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 16:31:28 ጎልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ አጎሮሮሮሮሮ
2.0K viewsedited  13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 16:31:17
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 ደቂቃ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
 አጎሮ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ Soccer Ethiopia

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.1K viewsedited  13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 16:18:43 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
 አጎሮ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.1K viewsedited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 16:17:35 ጎልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ አጎሮሮሮሮሮ
2.1K views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 15:29:48 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

አሰላለፍ

ባህሩ
ሄኖክ
ምኞት
አማኑኤል
ሱሌማን
ናትናኤል
ቢኒያም
ሀይደር
አቤል
አጎሮ
ቸርነት

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.4K viewsedited  12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 06:57:40
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው
ዛሬ የድል ቀን ነው

Match Day
Victory Day
St George Day

ቅዱስ ጊዮርጊስ   ለገጣፎ ለገዳዲ
                   
በ 10:00 ሰዓት
በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
2.6K views03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 17:49:08
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ሰበር ዜና

የመጨረሻው ሶስት ሳምንታት የኢትዮጵያ ፕ/ሊግ ውድድሮች በከተማችን በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው በአዳማ ከተማ እንደሚደረግ አክሲዮን ማህበሩ አሳውቋል

መላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ዝግጁ ሆናችሁ እንድትጠብቁ የዘንድሮውን ዋንጫ በቁጥር በርከት ባለ ደጋፊ ታጀበን እንበላዋለን

መላው የጊዮርጊስ ደጋፊ በተገኘበት ደስታችንን አብረን እናከብራለን

ምንም ጥርጥር የለንም እንበላዋለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
1.4K viewsedited  14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 15:57:14
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ

በ2016 ዓ.ም ለሚደረገው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮና በማለፋችሁ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሥራ አመራሪቦርድና በመላው ደጋፊያችን ስም እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.1K views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ