Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ saintgeorgefc — ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @saintgeorgefc
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.43K
የሰርጥ መግለጫ

በ1928 የተመሠረተ
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC
የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw
ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️
@SAINTGEORGEFCV_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-19 10:44:04
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ሳይረፍድ እንረባረብ!
ጋሼ በአሁኑ ሰዓት የግራ ጆሮው መስማት አቁሟል፤ በቀኙም እየተቸገረ ነው፤ እንደልብ ለመንቀሳቀስም እየተቸገረ ነው፤ የግራ አይኑ ብዥታ እየተፈጠረ ነው፤ አንድ ጊዜ አልታዘዝ ያለውን የአካል ክፍል በህክምና ማስተካከል በፍፁም አይቻልም፤ በቆየን ቁጥር ጉዳቱም ይጨምራል፤ የሚያደርግ አሁን ያድርግ፤ ባለበት ሁኔታ አሁን ለአስራት ህክምና የሚያስፈልገው ፍጥነት እንጂ የዘገየ ሠርፕራይዝ አይደለም።
እባካችሁ እንረባረብ!
ፌዴሬሽኖች
ክለቦች
ተጫዋቾች
አርቲስቶች
ባለሀብቶች . . .
ደጋፊዎች


@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.1K viewsedited  07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 09:55:19
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የኢትዮጵያ ኩራት
የኛ ሳንጃው

ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.0K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 15:31:39
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቸርነት ደርሶበት ከነበረው ጉዳት በቶሎ አገግሟል

ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.3K views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 08:51:50
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

የDstv ቀጥታ ስርጭት የማይኖረዉ በዉላቸዉ መሰረት 60% የማስተላለፍ ግዴታ ስላላቸዉ በመሆኑ ተገልፆል።
የመጨረሻ ሶስቱ ጨዋታዎች ማለትም ኢትዮጵያ ቡና፣ሀዲያ ሆሳእና እና ድሬደዋ ከነማ ምናረገዉ ጨዋታ በአዳማ እንደሚደረጉ ለማወቅ ችለናል።
ምንጭ ኢትዮFm

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.4K views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:25:43
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቸርነት በቶሎ እንደምታገግም ተስፋ እናደርጋለን

ምንም ጥርጥር የለንም እንበላዋለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.5K viewsedited  15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:18:13
በዛሬዉ ጨዋታ ላይ የነበረዉ ክስተት ነዉ።
በነገራችን ላይ ከ 24ኛዉ ሳምንት ጀምሮ ያለዉ የቤትኪንግ ጨዋታዎች በ supersport ቀጥታ ስርጭት አያገኙም።ምን እየታሰበ ነዉ

ለማንኛዉም ሰዎች ይሄ ሀያሉ ቅዱስ ጊዩርጊስ ነዉ ስለ ዋንጫ መብላት ሳይሆን ስለ ዋንጫ ደጋግሞ መብላት ሚያስብ ቲም ነዉ እንደግመዋለን የለም ሌላ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.5K viewsedited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 16:57:31 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ተጠናቀቀ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከነማ
ቸርነት ጉግሳ 46''

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.4K viewsedited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 16:50:17 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

90' ደቂቃ +7 ደቂቃ ተጨምሯል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከነማ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.4K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 16:45:09 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

85 ደቂቃ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከነማ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.2K views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 16:34:48 ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

75 ደቂቃ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከነማ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
2.0K views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ