ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ የጨዋታው ውጤት መቻል 1 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነዓን ለቀጣዩ ጨዋታ ከነገ ጀምሮ ጠንካራ ዝግጅት ማድረግ የግድ ነው የኮቺንግ ስታፉቻችን በዛሬው ጨዋታ የታዩ ድክመቶች እንደምታስተካክሉ ተጫዋቾቻችንም በቶሎ ወደ ድል እንደምትመለሱ እንተማመናለን #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ @SAINTGEORGEFC @SAINTGEORGEFC @SAINTGEORGEFC ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን... 2.3K views14:03