Get Mystery Box with random crypto!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

የቴሌግራም ቻናል አርማ ridefamilydriver — ❤️RIDE (™️) Drivers Update R
የቴሌግራም ቻናል አርማ ridefamilydriver — ❤️RIDE (™️) Drivers Update
የሰርጥ አድራሻ: @ridefamilydriver
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.38K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-10-20 22:05:05 ይህንን ቪድዮ እንዳይዘሉ! ለጥንቃቄ ያህል ከእንደዚህ ያሉ ሌቦች ይጠንቀቁ:: ከመንገድ ላይ ሰው ሲጭኑ የጫኑትን ሰው በRIDE Plus Street Pickup ፎቶ ማንሳት አይዘንጉ:: ፎቶው ቀጥታ እኛ ዳታቤዝ ውስጥ ይጫናል https://vm.tiktok.com/ZMjVbQcca
13.2K views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-19 21:02:01 ስራውም ቢኖር እኛ እና ከስተመር እንዳንገናኝ ኔቶርኩም አስቸጋሪ ሆነኮ! ስልካቹን ግን እያያቹት ነው? አብዛኛው ቦታ ኔቶርክ ያለ ይመስላል ግን የለም ይሄን ለማተጋገጥ ስልካችሁን ሪስታርት አድርጋቹ አፓቹን ድጋሜ ስትከፍቱ ይታወቃል! እኔ እንዲህ እያረኩኝ ነው ቦታ እየቀያየርኩ ያለሁት
14.1K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-17 21:09:38
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።

ከጥቅምት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
13.7K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-17 17:53:44
በእጥፍ ይሸለሙ! ሽልማት ለማግኘት ከ4ሺ የራይድ ፖይንት ወደ 2,500 ዝቅ አድርገናል:: በRIDE Driver app, እና በRIDE Plus Street Pickup ሲሰሩ ዳጎስ ያለ ነጥብ ያገኛሉ:: ያገኙትንም ነጥብ በቅፅበት ወደሽልማት መቀየር ይችላሉ:: ፖይንትዎን ለማየት የRIDE Plus አፕዎን Update ያድርጉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm
13.5K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-16 14:41:45
ውድ አቶ Elias, የራይድን ስም ፍፁም ሰብዓዊ በሆነ ስራ ከፍ ስላደረጉልን እናመሰግናለን:: ለቀናነትዎ የ1,000 ብር የRIDE ክሬዲት ሽልማት ያስገባንልዎ ሲሆን- ደንበኛችን የልጃቸውን ሁኔታ ሃኪም ቤት እየተመላለሱ እንዲከታተሉ - በጥቆማዎ መሰረት ተጨማሪ 1,000 ብር በRIDE Plus አካውንት ለደንበኛዋ አስገብተናል:: መልካም ስራ - ከራይድ ጋር ወደፊት! ጉዳዩን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ https://t.me/rideFamilyDriver/3288
13.1K viewsedited  11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 04:12:40
የራይድ ክፍያ ከፍ ያለ ነው! የራይድ ቤተሰብ ለሚሰጠው ላቅ ያለ አገልግሎት ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲያገኝ እንደግፋለን:: ደንበኛን በማቀራረብ ይተባበሩን
12.7K views01:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-08 09:21:08
RIDE Challenge- ጥሪ በፍጥነት በማንሳት ይተባበሩን:: በእርግጠኝነት የኦርደሩን Cancellation ይቀንሳል ቅልጥፍናችንንም ይጨምረዋል::
15.7K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-06 05:05:54
የራይድ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን:: ቀንዎ ብሩህ ይሁን
14.6K views02:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-04 23:44:05
ጠቃሚ መረጃ:- RIDE በሚሰጠው አገልግሎቶች ተሳትፈው ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት Channel ውስጥ የተመደቡበትን የአገልግሎት አይነቶች በሙሉ ወደቀኝ ያብሩ::
13.0K views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-19 00:19:39
አቶ ሄኖክ ግርማን እናመስግን:- ማን ይህንን ያደርጋል? አራት ኪሎ አካባቢ ዝናብ ዘንቦ መንገዱ በውሃ ሲሞላ በእድሜ ጠና ያሉ እናቶች መሻገር ስላልቻሉ ሁለቱን የሁዋላ በር መኪናውን ከፍቶ እንደመሸጋገርያ ድልድይነት አግዟል:: ራይድ በእንዲህ ያሉ ቀና ልብ ያላቸው የቤተሰብ አባላት ስለተሞላ ኩራት እየተሰማን- ለቀናነትዎ የ 1,000 ብር ሽልማት አበርክተንልዎታል:: ቪድዮውን ከዚህ ያገኙታል https://www.facebook.com/mesaykedir2/videos/1348024109139183/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
13.9K views21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ