Get Mystery Box with random crypto!

ውድ አቶ Elias, የራይድን ስም ፍፁም ሰብዓዊ በሆነ ስራ ከፍ ስላደረጉልን እናመሰግናለን:: ለቀ | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

ውድ አቶ Elias, የራይድን ስም ፍፁም ሰብዓዊ በሆነ ስራ ከፍ ስላደረጉልን እናመሰግናለን:: ለቀናነትዎ የ1,000 ብር የRIDE ክሬዲት ሽልማት ያስገባንልዎ ሲሆን- ደንበኛችን የልጃቸውን ሁኔታ ሃኪም ቤት እየተመላለሱ እንዲከታተሉ - በጥቆማዎ መሰረት ተጨማሪ 1,000 ብር በRIDE Plus አካውንት ለደንበኛዋ አስገብተናል:: መልካም ስራ - ከራይድ ጋር ወደፊት! ጉዳዩን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ https://t.me/rideFamilyDriver/3288