Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ሄኖክ ግርማን እናመስግን:- ማን ይህንን ያደርጋል? አራት ኪሎ አካባቢ ዝናብ ዘንቦ መንገዱ በ | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

አቶ ሄኖክ ግርማን እናመስግን:- ማን ይህንን ያደርጋል? አራት ኪሎ አካባቢ ዝናብ ዘንቦ መንገዱ በውሃ ሲሞላ በእድሜ ጠና ያሉ እናቶች መሻገር ስላልቻሉ ሁለቱን የሁዋላ በር መኪናውን ከፍቶ እንደመሸጋገርያ ድልድይነት አግዟል:: ራይድ በእንዲህ ያሉ ቀና ልብ ያላቸው የቤተሰብ አባላት ስለተሞላ ኩራት እየተሰማን- ለቀናነትዎ የ 1,000 ብር ሽልማት አበርክተንልዎታል:: ቪድዮውን ከዚህ ያገኙታል https://www.facebook.com/mesaykedir2/videos/1348024109139183/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v