Get Mystery Box with random crypto!

የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል። ከጥቅምት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ጀምሮ | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።

ከጥቅምት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።