Get Mystery Box with random crypto!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

የቴሌግራም ቻናል አርማ ridefamilydriver — ❤️RIDE (™️) Drivers Update R
የቴሌግራም ቻናል አርማ ridefamilydriver — ❤️RIDE (™️) Drivers Update
የሰርጥ አድራሻ: @ridefamilydriver
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.38K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-08-08 14:54:33
የግብር መክፈያ ቀን ተራዘመ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ የግብር መክፈያ ቀናት ያለቅጣት እስክ መጭው ሐሙስ ተራዝሟል:: በዚህ ወቅት ግብርዎን ጨርሰው ቅሬታ ካለዎ በፎርም እንዲያሳውቁን እንጠይቃለን:: https://forms.gle/4aYA7s7vEwYSYEWL6
15.2K views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-08 10:44:34
በቅርብ ቀን ይጠብቁ! #RIDE8294

ፆመኛ ንጉስ ነው

የRIDE Food Delivery አባል ይሁኑ https://t.me/+YSM7rejOd9NiYjk0
14.8K viewsedited  07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-06 01:14:37
ማስታወሻ:- የTOT ክፍያ እንዲቀር በገንዘብና ፋይናንስ ሚንስትር የተፈቀደልን የመብት ወይም የህግ ጥያቄ ስላነሳን ብቻ አይደለም:: ራይድ በሃገራችን ለ Shared Economy እና ለTechnology literacy ፈር ቀድጅ በመሆኑ ይህንን ዘርፍ በመደገፍ ተጨማሪ እድገትን እንዲያመጣና E-commerceን በሃገራችን ለማስፋፋት አይነተኛ ምሳሌ እንዲሆን ለማስቻል ታስቦ ነው:: ይህንን የተሰጠንን እድል ተጠቅመን ዘመናዊ እና system ላይ የተመረኮዘ የግብር ስርአት በመፍጠር በሚቀጥለው አመት ለሁሉም ዓርአያ እንድንሆን ጥሪያችን ነው:: ራይድን የመረጡት ታሪክ ለመስራት ነውና የራስዎን አሻራ አብረውን ያኑሩ
17.2K views22:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ