Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወሻ:- የTOT ክፍያ እንዲቀር በገንዘብና ፋይናንስ ሚንስትር የተፈቀደልን የመብት ወይም የህ | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

ማስታወሻ:- የTOT ክፍያ እንዲቀር በገንዘብና ፋይናንስ ሚንስትር የተፈቀደልን የመብት ወይም የህግ ጥያቄ ስላነሳን ብቻ አይደለም:: ራይድ በሃገራችን ለ Shared Economy እና ለTechnology literacy ፈር ቀድጅ በመሆኑ ይህንን ዘርፍ በመደገፍ ተጨማሪ እድገትን እንዲያመጣና E-commerceን በሃገራችን ለማስፋፋት አይነተኛ ምሳሌ እንዲሆን ለማስቻል ታስቦ ነው:: ይህንን የተሰጠንን እድል ተጠቅመን ዘመናዊ እና system ላይ የተመረኮዘ የግብር ስርአት በመፍጠር በሚቀጥለው አመት ለሁሉም ዓርአያ እንድንሆን ጥሪያችን ነው:: ራይድን የመረጡት ታሪክ ለመስራት ነውና የራስዎን አሻራ አብረውን ያኑሩ