Get Mystery Box with random crypto!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

የቴሌግራም ቻናል አርማ ridefamilydriver — ❤️RIDE (™️) Drivers Update R
የቴሌግራም ቻናል አርማ ridefamilydriver — ❤️RIDE (™️) Drivers Update
የሰርጥ አድራሻ: @ridefamilydriver
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.38K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-09-18 17:16:01
አቶ ሰለሞንን እናመስግን:- የራይድ መልካም ገፅታ የሚለካው ለህሊናቸው በሚሰሩ የራይድ ቤተሰብ አባላት ነው:: አቶ ሰለሞንም የሞራል ጥግ የተላበሱ ታማኝ የራይድ አምባሳደር በመሆናቸው የሞባይል ቀፎ ተሸላሚ ሁነዋል:: ነገሩ እንዲህ ነው:: ከቀናት በፊት የራይድ ድራይቨር ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ባጋሩን መልዕክት እንዲህ ብለውናል - "ሲደሰቱ አይቼ ደስስስስ አለኝ!!!" በመቀጠልም ሁኔታውን ሲያስረዱን"ዛሬ አመሻሽ ላይ ከጃክሮስ አካባቢ ወደ ሰሚት ስራ ገብቶልኝ ሁለት እናቶች ከነህፃናት ልጆቻቸው አድርሻቸው በባዶ ጎሮ ሰደርስ ከወንበሬ ጀርባ ባለው ኪስ ውስጥ ስልክ ይጠራል; ሳወጣዉ ይሄን የመሰለ ዘመናዊ ስልክ ነው ሳበራው የሚያምር የአባትና ልጅ ፎቶ screen saver። ራይድ ያዘዘላቸው ሌላ ሰዉ ስለነበር ስልካቸው የለኝም። ምንም እንዃ ስልኬ የተበላሸና ለስራ እያስቸገረኝ ቢሆንም በዚ መልኩ መቀየር አልፈለኩም እናም ወደተነሱበት ተመልሼ ለሰውየው ስሰጠው ቤተሰብ ሙሉ ወተው እያቀፉ ያሳዩኝ ደስታና ክብር በቃላት አይገለፅም እኔም በጣም ደስስስ አለኝ።" የራይድን ስም ከፍ ስላደረጉልን እናመሰግናለን::
12.8K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-17 00:59:16
አጋዥዎን እናስተዋዉቅዎ:- አዲሱን የራይድ support መዋቅር እናስተዋዉቅዎ:: ከሰኞ ጀምሮ ማንኛውም አይነት የሂሳብ ወይም የቴክኒካል ችግር ከገጠመዎ በ8812 ቢደውሉ በመስመር ላይ እንዳሉ Support ቡድናችን ችግሩን ይፈታልዎታል:: ይህ አዲስ መዋቅር መጉላላትን የሚቀርፍ ሲሆን የአሽከርካሪዎቻችንን ጥያቄ ለመፍታት 24 ሰዓት እጅና ጏንት ሁኖ ይሰራል
13.0K views21:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-24 21:36:06
ጠቃሚ መረጃ:- Ethiopian airlines የሃገር ኩራት ነው:: የሃገር መውጫ መግቢያ በር ነው:: በመሆኑም- ድርጅታችን ለደንበኞቹ አገልግሎት ለመስጠት በሚሰራበት ወቅት ወደ ኤርፖርት ግቢ ውስጥ መግባትን የሚያግድ ማንኛውንም አካል አይቀበልም:: ከራይድ ጥሪ ተቀብለው ኤርፖርት ውስጥ ገብተው ለማንሳት ከተቸገሩ በ Driver support 8812 ደውለው እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን:: ማንኛውም ዜጋ ኤርፖርት ገብቶ የመውጣት መብት የተሰጠው ሲሆን- እርስዎም በፈለጉት ሰዓት ትራፊክን በማያውክ መልኩ ገብተው ደንበኛን ማንሳት እንደሚችሉ እናሳውቃለን:: ከራይድ ጋር ወደፊት!
13.5K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-18 23:09:47
የራይድ ፖይንትዎ ስንት ነው Screenshot Shot ያጋሩን- ሽልማቱ ሊጀመር ነው
18.1K views20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-18 19:40:08
መልካም ቡሄ! RIDE Point ሊጀመር ነው- ይጠብቁን
17.0K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-13 04:57:20
ይህም ግዜ አልፎ የተሻለ ግዜ ይመጣል:: በከፍታም ሆነ በቁልቁለት ግዜ ራይድ ሁልግዜ ከጎንዎ ነው! መልካም እለተ ሰንበት
17.8K views01:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-11 23:33:49
የመኪና ዘይት ከናኖ ጋራዥ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! በፈለጉት ግዜ ብቅ ይበሉ እንቀይርልዎታለን:: አድራሻ https://maps.app.goo.gl/M1suxXvW5aV8BFWq5?g_st=ic
14.6K views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-11 16:46:03
በቅርብ ቀን ይጠብቁ! #RIDE8294

ጠንቃቃ ወላጅ ንጉስ ነው:: ወላጆች የራይድ አሽከርካሪዎችን ያምናሉ
16.1K views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-10 02:28:00
የእርስዎ ደህንነት ያሳስበናል! በምሽት ሲጭኑ በRIDE Plus Street Pickup ፎቶ ማንሻ ሳያነሱ አይጫኑ
15.9K views23:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-09 12:54:27
እናስተዋውቅዎ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ አባላት- በዚህ ሳምንት- ለእርስዎ በቋሚነት የመደብነውን Account Specialist እናስተዋውቅዎታለን:: ይህ/ይህቺ ግለሰብ እርስዎን በማንኛውም ሰዓት በቅርብ ለማገዝና የቴክኒካል እና የፋይናንስ ችግር ካለዎ ለመፍታት የተዋቀረ ሲሆን- በቤተሰባዊነት አብረውን እንዲጏዙ አይነተኛ ሁኔታን እንደሚፈጥር እምነታችን ነው:: የግለሰቡ ማንነትና- በቅርብ የሚያገኙበትን የቴሌግራም አካውንት ID በዚህ ሳምንት ይደርስዎታል::
15.3K viewsedited  09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ