Get Mystery Box with random crypto!

ጠቃሚ መረጃ:- Ethiopian airlines የሃገር ኩራት ነው:: የሃገር መውጫ መግቢያ በር ነው | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

ጠቃሚ መረጃ:- Ethiopian airlines የሃገር ኩራት ነው:: የሃገር መውጫ መግቢያ በር ነው:: በመሆኑም- ድርጅታችን ለደንበኞቹ አገልግሎት ለመስጠት በሚሰራበት ወቅት ወደ ኤርፖርት ግቢ ውስጥ መግባትን የሚያግድ ማንኛውንም አካል አይቀበልም:: ከራይድ ጥሪ ተቀብለው ኤርፖርት ውስጥ ገብተው ለማንሳት ከተቸገሩ በ Driver support 8812 ደውለው እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን:: ማንኛውም ዜጋ ኤርፖርት ገብቶ የመውጣት መብት የተሰጠው ሲሆን- እርስዎም በፈለጉት ሰዓት ትራፊክን በማያውክ መልኩ ገብተው ደንበኛን ማንሳት እንደሚችሉ እናሳውቃለን:: ከራይድ ጋር ወደፊት!