Get Mystery Box with random crypto!

Reyan Records

የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records R
የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records
የሰርጥ አድራሻ: @reyan_records
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-08-31 22:52:55 ሙባ ሺፎን የተለያዩ የሽፎን አይነቶችን እኛጋ ያገኛሉ ከሀገር ዉስጥ ብቻ አደለም የናንተን ፍላጎት ለማርካት ስንል ባህር ማዶ ድረስ ሂደናል
የህንድ የዱባይ ይንጡና አራዳ ላኮመንዛ 561 ያገኛሉ ፡፡ ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
75 viewsFuad ........., 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:39:53
ቻርሊ ቻፕሊን 88 ዓመታትን በህይወት ኖሯል ። ግን ከዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ የተወልን አራት ዐ.ነገሮችን ብቻ ነው ።

1/ ምንም ነገር ዘላለማዊ አይደለም ፤ ሌላው ቀርቶ ችግሮቻችንም ጊዜያዊ ናቸው ።

2/ በዝናብ ውስጥ መሄድ እወዳለሁ ፣ ምክንያቱም ማንም እንባዬን አያይብኝምና ።

3/ በህይወታችን ታላቁ የባከነው ቀን ሳንስቅ የዋልንበት ቀን ነው ።

4/ በአለም ላይ ምርጥ ስድስት ዶክተሮች:-
1. ፀሀይ
2.እረፍት
3. የሰውነት እንቅስቃሴ
4.አመጋገብ
5. የራስ-ክብር
6.ጓደኞች
እነዚህን ጠብቃቸውና ህይወትህን አስደሳች አድርገው።

ጨረቃን ካየህ ፥ የተፈጥሮን ውበት ታያለህ፣
ፀሀይንም ካየህ፣ የፈጣሪን ኃይል ታያለህ፣
መስተዋት ካየህ ፣ የፈጣሪን ትልቅ ጥበብና ፍጡር ታያለህ ስለዚህ በፈጣሪህ እመን ።

እኛ ሁላችንም ቱሪስቶች ነን ፣ የጉዞ ወኪላችን ፈጣሪ ነው ። እሱም የመጓጓዣ ቆይታችንን ፣ የመስተንግዶ ሁኔታችንንና መዳረሻችንን ሁሉ የሚያውቀው እመነውና በህይወት ደስተኛ ሁን!! ህይወት ጉዞናት እናም ዛሬን በአግባቡ ኑራት ነገ ላትኖር ትችላለህና!! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!!!
53 viewsGlamor, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:48:37 የምትጓጓለት ነገር እጅህ ላለመግባት ያቅሙን ያህል ይታገልሃል!!!
60 viewsGlamor, 12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:05:09
ይቅር ባይ ልቦችም ይዝላሉ ፤ ቅን ልቦችም ይደክማሉ ፤ ቻይ ልቦችም ይሰበራሉ .......በእውነት አቅም ያንሳቸዋል........... እስክታጧቸው አትጠብቁ ፥ ይቅር ባይነታቸውን አትልመዱት ፥ እናንተም መፀፀት ምን እንደሆነ እንዳይጠፋባችሁ...!

መድ

43 viewsGlamor, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:07:07
ናስርን ከሚደግፉ ጋዜጦች አንዱ የሰይድ ቁጥብን ከእስር ቤት ሆኖ ያለን ፎቶ በማድረግ ዜናን ያወጣል። ወረቀቱም ከታሰሩበት ክፍል ሰይድ ቁጥብ እጅ ላይ ደርሶ ሲያነበው ፊቱ በደስታ ይሞላል። "ምን ተፈርዶ ነው እንዲህ የተደሠትከው?" ሲባል "ሰማዕትነት!" ነበር መልሱ። አላህ ይዘንለት።
#ሰማዕቱ_ሲታወስ

@Reyan_meme_and_islamic_post
50 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:51:59 ትወደኝ የለ ...?
ለእቅፍህ ጥራኝ
ሽሽቴን አክም፣
የድርቅናዬን
ጥቅጥቅ ጎፈሬ
በሂክማህ ከርክም።
(ነሱሀ አወል)
67 viewsGlamor, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 22:47:43
በፈሳድ ከተዋጠ ጀሰዳችን ላይ የአምላኬ መሐርታ ባይታከልና በእዝነት ፍስሀው ባያረሰርሰን በየትኛው ውል ሰው እንባል ነበር?

ሐምደን ሊረቢል አለሚን ያ ራህማኑ
75 viewsGlamor, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:45:22 #ስትሞት ማንም ሰው #እንዳይረሳህ ከፈለክ
ከሁሉም ሰው #ተበድረህ ሙት ።
ሮበርት ሙጋቤ
77 viewsGlamor, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 19:34:32 የማይፈልገውን ተወው!

አንዳንዴ እንዲጠቀም የምትፈልገው ፣ ለውጥን የምትመኝለት ፣ ችግሮቹን ለመቅረፍ የምትጥርለት ሰው እጅግ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይከትሃል ። እያሰብክለት ይወቅስሃል ፣ እየተንከባከብከው ምንም ነገር አይጥመውም ፤ መልካሙን ብትመኝለትም ፣ ብትጨነቅለትም ላንተ ሃሳብ ምንም ግድ የለውም ። በእራሱ ላይ ሙሉ ስልጣን እንዳለው ብትነግረውም አይሰማህም ፣ ሊረዳህ ፍቃደኛ አይሆንም ፣ ውስጡ የተሰገሰገው አሉታዊ ሃሳብ ያንተን መልካም ሃሳቦች ውጦ ያስቀራቸዋል ። በዚህ ሰዓት ትግሉን ማቆምና ሰውየውን መተው መቻል ትልቅነት ነው ።
82 viewsGlamor, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:00:22 የቱንም ያህል ብትመኝም
ድርሻህን እንጂ አታገኝም ።

••ৡ✵
91 viewsGlamor, 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ