Get Mystery Box with random crypto!

Tona Media | ቶና ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ psychaddis — Tona Media | ቶና ሚዲያ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ psychaddis — Tona Media | ቶና ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @psychaddis
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.60K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ገጽ የሥነ-ልቦና ሳይንስን ለሕይወታችን እንዲመች አድርገን እንድንጠቀም የሚያስችል መረጃ የምናገኝበት ነው:: ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-14 09:42:09 ምላጭ በጣም ኃይለኛ ስለት ያለው ነው ነገር ግን ዛፍ መቁረጥ አይችልም፣ መጥረቢያ በጣም ጠንካራ ነው ነገር ግን ፀጉር መቁረጥ አይችልም። ማንኛውም ሰው በራሱ ልዩ ዋጋ ምክንያት አስፈላጊ ነው። ስለሆነም በእነርሱ ቦታ እስካልሆንክ ድረስ ምንም አታውቅምና ማንንም ዝቅ አድርገህ አትመልከት።
712 views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 17:02:16
እድሜ መሄዱ ካልቀረ!
==========
(ዶ/ር እዮብ ማሞ)

አንድ የ30 አመት ጎልማሳ ብዙ ከወላወለ በኋላ እድሜ ልኩን ሲመኘው የነበረን የምህንድስና ትምህርት ለመማር ለምዝገባ ወደ አንድ ኮሌጅ ሄደ፡፡ ቢሮ እንደገባ የተማሪዎች አማካሪ አገኘውና ሲያማክረው፣ “በመማርና ባለመማር መካከል ብዙ ወላውያለው” አለው፡፡
አማካሪው ምክንያቱን ሲጠይቀው፣ “አሁን 30 አመቴ ነው፡፡ ስመረቅ እኮ 35 ሊሆነኝ ነው” በማለት የመወላወሉን መነሻ ምክንያት ነገረው፡፡
አማካሪው የመለሰለት መልስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ትምህርት ገፋው፡፡ “የዛሬ አምስት አመት እኮ ብትማርም ሆነ ባትማር 35 አመት መሙላትህ አይቀርም፡፡ ሳትማር 35 አመት ከሚሞላህ፣ ተምረህ ቢሞላህ አይሻልም?”
እስቲ አንድ ጊዜ ጸጥ በሉና ስንት እድሜ ላይ እናዳላችሁ አስቡት፡፡ ከዚያም በአሁኑ እድሜያች ላይ አምስት አመት ደምሩበት፡፡ ድምሩ ስንት መጣ?
በሉ እንግዲህ . . .
• ብትማሩም ሆነ ባትማሩም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትማሩ ከሚጨምር፣ እየተማራችሁ ቢጨምር አይሻልም?
• ብትነግዱም ሆነ ባትነግዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትነግዱ ከሚጨምር፣ እየነገዳችሁ ቢጨምር አይሻልም?
• ብታቅዱም ሆነ ባታቅዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳተቅዱ ከሚጨምር፣ አቅዳችሁና ተንቀሳቅሳችሁ ቢጨምር አይሻልም?
በእድሜ ምክንያት ከመንቀሳቀስ ራስን ማገድ ማለት፣ ነገ መሞቴ ካልቀረ ዛሬውኑ መኖርን ላቁምና እንደሞተ ሰው ልኑር እንደማለት ነው፡፡
በሉ ተንቀሳቀሱ !!!
---
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!


1.0K views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 16:52:19 Psychaddis | ሳይክአዲስ pinned «

13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 16:51:21
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!


1.3K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:25:31

1.5K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:42:42
Subscribe:

1.8K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:59:11

1.9K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:57:19 ናርሲስዝም!


1.8K views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 22:46:06
ሁሉም የራሱ ታሪክ አለው።
#አዲስ_መስመር በቅርብ ቀን!
2.2K views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:36:58

2.8K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ