Get Mystery Box with random crypto!

Tona Media | ቶና ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ psychaddis — Tona Media | ቶና ሚዲያ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ psychaddis — Tona Media | ቶና ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @psychaddis
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.60K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ገጽ የሥነ-ልቦና ሳይንስን ለሕይወታችን እንዲመች አድርገን እንድንጠቀም የሚያስችል መረጃ የምናገኝበት ነው:: ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-21 12:51:56 https://youtube.com/shorts/O-wJh13ZBtw?feature=share
1.7K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 10:21:54
በጊዜ እናምልጥ
===========

በአንድ ውሃ የተሞላ ማሞቂያ ውስጥ አንድ እንቁራሪት ያስቀምጡ። ከዚያም እቃውን እሳት ላይ ይጣዱት። የውሃው የሙቀት መጠን በጨመረ ቁጥር እንቁራሪቱም የሰውነት ሙቀቱን ያስተካክላል። የውሃው ሙቀት ከፍ እያለ ሲመጣም አሁንም እንቁራሪቱ ሙቀቱን እያስተካከለ ይቀጥላል። የውሃው ሙቀት የመፍለቅለቅ ደረጃ ላይ ሲደርስ ግን እንቁራሪቱ ከዚህ በላይ ሙቀቱን ማስተካከል ያቅተዋል። በዚህን ጊዜ እንቁራሪቱ ከእቃው ዘሎ ለመውጣት ይወስናል። ሆኖም ግን መውጣት አይችልም። ምክንያቱም የነበረውን ጥንካሬ የሰውነት ሙቀቱን በማስተካከል ጨርሶታል። ወዲያውኑ እንቁራሪቱ ይሞታል።

እንቁራሪቱን ምን ገደለው? አስቡ!

አዎ ብዙዎቻችን የምንለው የሞቀው ውሃ እንደሆነ ነው። ነገር ግን እውነታውና እንቁራሪቱን የገደለው የራሱ የእንቁራሪቱ መቼ ዘሎ መውጣት እንዳለበት ያለመወሰን ችግር ነው።

ሁላችንም በሕይወታችን ከሰዎችና ከሁኔታዎች ጋር ራሳችንን ማስተካከል አለብን። ነገር ግን መቼ ማስተካከል እንዳለብንና መቼ ትተን መሄድ እንዳለብን እርግጠኞች መሆን አለብን። አንዳንድ ሁኔታዎችን የምንጋፈጥበትና ተገቢውን እርምጃ የምንወስድበት ጊዜ ይኖራል።

ሰዎችን በአካል፣ በስሜት፣ በገንዘብ፣ በመንፈስ ወይም በአዕምሮ እንዲበዘብዙን ከፈቀድንላቸው ሁልጊዜም ይቀጥሉበታል።

እናም፤
መቼ ከዚህ ነገር ማምለጥ እንዳለብን ጊዜ ሳናጠፋ እንወስን!
ጠንካራ ሆነን እያለ ከዚህ ነገር እናምልጥ!

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑና ጠቃሚ ትምህርቶችን ያግኙ!


2.2K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 20:10:55 https://youtube.com/shorts/Gy7kYTQRKp0?feature=share
1.5K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 12:26:52
ይህ ሰው ትክክል ነው ወይስ ስህተት? ትክክል ከሆነ ለምን? ስህተት ከሆነ ለምን?

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑና ጠቃሚ ትምህርቶችን ያግኙ!


1.8K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 16:52:58 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑና ጠቃሚ ትምህርቶችን ያግኙ!


1.6K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 12:58:18
While you’re looking at another woman, another man is looking at yours… learn to appreciate what you have. Why go get a burger when you’ve probably got steak at home. Loyalty costs nothing, it’s a shame not many people have that or morals in this day in age.
1.5K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 09:50:36
እስኪ አንድ ጊዜ ቆም ብለን እናስብ። በዕለት ተዕለት ውሏችን ስንቶቹን ሳናውቃቸው ጠልተናል፣ ገፍተናል፣ ሸሽተናል። ስንቶቹንስ ያለ ሥራቸው ሥራ፣ ያለ ስማቸው ሥም ሰጥናቸዋል። ስንቶችንስ በገጽታቸው ወይም ቀድመን በደመደምንው ባህሪያቸው ሳናግዛቸው ቀርተን ይሆን። እስኪ ደግመን እናስታውስ። በእውነት የራሳችንን ጉድ ትተን በስንቶቹ ተሳልቀናል። ነገር ግን ኋላ ላይ ችግሮቻቸውን ስናውቅ ወይም በራሳችን ሲደርስ ያፈርን እና የተጸጸትንስ ስንቶቻችን ነን? ለማንኛውም አሁንም አልረፈደም። ሰዎችን ከመፈረጃችን በፊት እንወቅ። መረጃ እንሰብስብ። የሰበሰብንውስ መረጃ ምን ያህል ታማኝ ነው የሚለውን እንመርምር። ከዚያ ለፍረጃው እንደርሳለን።

የሥነ-ልቦና ሳይንስ ከሚያስተምረን አንዱና ዋነኛው ሰዎችን ባላቸው አቋም፣ በሚያሳዩት ድንገተኛ ባህርይ ወይም በሚናገሩት ንግግር ቀድመን እንዳንፈርጅና ሰውን እንደማንነቱ ለመቀበል የሚያስችል ክህሎትን ነው።

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑና ጠቃሚ ትምህርቶችን ያግኙ!
ዩቲዩብ፡


ቴሌግራም፡ https://t.me/psychaddis
1.5K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 18:23:29

1.7K views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 11:08:03 አስችኳይ ማስታወቂያ!
እንደሚታወቀው ገጻችን የተለያዩ አስተማሪና ሕይወትን ቀያሪ በሆኑ ሀሳቦች ዙሪያ በተለያዩ ፕላትፎርሞች ለበርካታ አመታት ለእናንተ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
አሁንም ይህንን አገልግሎቱን የበለጠ በማጠናከር በዩቲዩብ የሚቀርቡ በርካታ ሥነ-ልቦናዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ አስተማሪና አዝናኝ ዝግጅቶችን ከሌሎች ችሎታና ፍላጎቱ ካላቸው ባለሙያዎች ወይም ሃሳብ ያላቸው ጋር አብሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በትብብር መስራት የምትፈልጉና ሃሳቡ ያላችሁ በውስጥ መስመር መነጋገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
-ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
ሳይክ አዲስ ቲም
1.7K views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 17:45:22 ይህ ነገር እውነት ነው ብላችሁ ታምናላችሁ?


2.2K viewsedited  14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ