Get Mystery Box with random crypto!

👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ pick_model — 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑
የቴሌግራም ቻናል አርማ pick_model — 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑
የሰርጥ አድራሻ: @pick_model
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.04K
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ▬▬ ▬▬
𝐈𝐍 ᴛʜɪs 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 ᴜ 𝐂𝐀𝐍 ɢᴇᴛ
❆𝐌𝐄𝐌𝐄 ☻
❆𝐏𝐎𝐌𝐄༊
❆𝐌𝐔𝐒𝐈𝐂♬
❆𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎▷
❆𝐃𝐀𝐍𝐂𝐄✦
♥ MOTIVATION ♠
𝐂𝐑𝐎𝐒𝐒&𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
۝ @KING_ERMI_AB ۝

GROUP @PROMISE_GROUP

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 20:45:29 አሞኛል
7 viewsስጦታ , 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:08:41
#OromiaRegion

" ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://oromia.ministry.et/#/home ላይ መመልከት ይችላሉ " - ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት ይችላሉ ብሏል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በኢንተርኔት የሚያዩበት አድራሻ ‘https://oromia.ministry.et/#/home መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መረጃ ፦

451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና ተመዝግበው 98 ነጥብ 3 በመቶ ፈተናውን ወስደዋል።

የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው።

በአርብቶ አደር አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 47 % ለሴቶች 44 % ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% ነው።

Credit : WMCC

@tikvahethiopia
10 viewsØžåñ, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:49:28
#Melina
21 viewsስጦታ , 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:33:13 ስትፈልግ ያጣኸውን
ሲፈልግህ ታገኘዋለህ
Melina
48 viewsስጦታ , 03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:27:31 #እንዳልፈቀር
@kmemuwaaa
እኔስ ልውደድ ላፍቅር
ልቤም ይሰባበር
ይሁን አይጎዳኝም
እራሴው ልቸገር
ግን አምላክ አደራ
አትስጠኝ አፍቃሪ
ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ
አልሁን ተፈቃሪ
@kmemuwaaa
#Share

  ,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
                   •═••• •••═•
  

SHARE
48 viewsስጦታ , 03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:06:00 ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሰው ኧረ እኔስ ፍፁም አልቻልኩም አልጨክን ልቤ አልተው አለ አምላኬ ተው በቃ በለኝ #𝑚𝑒𝑙𝑖𝑛𝑎
32 viewsስጦታ , 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:22 ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሰው
ኧረ እኔስ ፍፁም አልቻልኩም
አልጨክን ልቤ አልተው አለ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ

#𝑚𝑒𝑙𝑖𝑛𝑎
36 viewsስጦታ , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:06:06 .....ግን አደራ......ለእኔ የነበረህን ቦታ ለማንም እንዳትሰጥ ባልኖርም እንኳን የእኔ ቦታ የእኔ ብቻ ሆኖ ይቅር እሺ ለልጆችህም ቢሆን አንድ እማውቃት እብድ ነበረች ብለህ እንደተረትም ቢሆን ስለ እኔ ንገራቸው....!!!!!
86 viewsስጦታ , 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:32:33 አንዳንድ ሰዎች ወደ ህይወትህ ጣልቃ
በመግባት ሰላም ይሰጡሀል አንዳንዶች
ደግሞ ከህይወትህ በመውጣት ሰለም
ይሰጡሀል የሁለቱም ወለታ አለብህ።
87 viewsስጦታ , 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 17:56:45 እስዋንም ሲያደርጋት ልክ እንደኔ
87 viewsስጦታ , 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ