Get Mystery Box with random crypto!

👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ pick_model — 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑
የቴሌግራም ቻናል አርማ pick_model — 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑
የሰርጥ አድራሻ: @pick_model
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.04K
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ▬▬ ▬▬
𝐈𝐍 ᴛʜɪs 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 ᴜ 𝐂𝐀𝐍 ɢᴇᴛ
❆𝐌𝐄𝐌𝐄 ☻
❆𝐏𝐎𝐌𝐄༊
❆𝐌𝐔𝐒𝐈𝐂♬
❆𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎▷
❆𝐃𝐀𝐍𝐂𝐄✦
♥ MOTIVATION ♠
𝐂𝐑𝐎𝐒𝐒&𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
۝ @KING_ERMI_AB ۝

GROUP @PROMISE_GROUP

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-06-02 07:00:01 ነገ እኮ ግንቦት 25 #እርገተ_ክርስቶስ

ከዘጠኙ አበይት በአላት አንዱ ለሆነዉ ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በአለ #እርገት እንኳን አደረሰን

#እግዚአብሔር በእልልታ በመለከት ድምፅ #ዐረገ
መዝ 46/47፥5

#ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ ለአርባ ቀን እየታያቸዉ ከቆየ በኋላ በአርባኛው ቀን ደቀ መዛሙርቱ እያዪት ማረጉን የምናስብበት እለት ነዉ

#አምላካችን ሲያርግ ለደቀ መዛሙርቱ መንፈሳዊ መመሪያ ሰጥቷቸዋል እናንተ ግን ከላይ ሃይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ የሚል ነበር እነሱም ዘወትር #እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ በቤተ መቅደስ ኖሩ

#ጌታችን ከሐዋርያት ተሰናብቶ መመሪያ ሰጥቶ ወደ ሰማይ ሲያርግ የክብሩ መግለጫ የሆነችው ደመና ከአይናቸዉ ሠዉራ ተቀበለችው እነርሱም ትኩር ብለዉ እርገቱን ሲመለከቱ በደስታ በእልልታ በዝማሬ እያመሰገኑ ነበር

#የእርገቱን በአል ለማክበር ከተገኙት አእላፍ መላእክት ዉስጥ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት መላእክት የገሊላ ሰዎች ሆይ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለምን ቆማችኋል ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የሄደዉ #ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት እንዲሁ ይመጣል ብለዉ በፍጹም አምላክነቱን ነገሯቸዉ የሐዋ 1፥9-11

የበአሉ በረከት ለሁላችንም ይድረሰን "አሜን"
272 viewsØžåñ, 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 06:01:54
°•People always say
''l Know How You Feel"
...Nah you really don't•°

@pick_model
267 viewsØžåñ, 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 22:46:04
ለመላው የ ጭሮ ህዝብ !!!
235 viewsØžåñ, 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 13:01:54 ተለቀቀ
NEW ETHIOPIAN MUSIC

miki_gonderew ft. dagi_d
NISHAN
━━━━━━━━━━━━
Genre: hop
Type: #OfficialMusic
Posted by_ Arif musi


@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
226 viewsØžåñ, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ