Get Mystery Box with random crypto!

👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ pick_model — 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑
የቴሌግራም ቻናል አርማ pick_model — 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑
የሰርጥ አድራሻ: @pick_model
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.04K
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ▬▬ ▬▬
𝐈𝐍 ᴛʜɪs 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 ᴜ 𝐂𝐀𝐍 ɢᴇᴛ
❆𝐌𝐄𝐌𝐄 ☻
❆𝐏𝐎𝐌𝐄༊
❆𝐌𝐔𝐒𝐈𝐂♬
❆𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎▷
❆𝐃𝐀𝐍𝐂𝐄✦
♥ MOTIVATION ♠
𝐂𝐑𝐎𝐒𝐒&𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
۝ @KING_ERMI_AB ۝

GROUP @PROMISE_GROUP

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 15:19:50 Are yhe neger
84 viewsስጦታ , 12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:18:13 ሁሉም ግንኙነቶች
ልክ እንደ ሲኒማ ፊልም ናቸውና
THE END የሚለውን ተጠባበቅ



ከተመቻችሁ
#_Share ማድረግ°°° አይርሱ
79 viewsስጦታ , edited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 14:34:25
እኔ በጣም እወድሀለሁ ...
ግን አንተ ....
78 viewsስጦታ , 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:06:13
12ክፍል ለሆናቹ

Pp እንድታረጉ ተብላችሁል

ብርሃኑ እንወድሃለን

የዘድሮ ተፈታኞች መፅናናቱ ይስጣችሁ
Shear አድርጉት ጑ @PICK_MODEL
102 viewsØžåñ, 15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:05:09 በተመሳሳይ ጊዜ ሁለት ሴት ከወደድክ



ሁለተኛዋን ምረጣት ምክንያቱም#


የመጀመሪያዋን የእወነት ብትወዳት


ሁለተኛዋን ጭራሽ አታስባትም ነበር

¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
98 viewsØžåñ, 14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:04:54 እራስክን #በመስታውት ስታየው አስቀያሚ
ፊት ከታየህ




በመስታውቱ የመናደድ ምንም መብት የለህም!!!


¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
89 viewsØžåñ, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:04:05 ሁሌም ቢሆን እንዚን ነገሮች አጥበቀህ ፍራቸው

ሁሌም ዝም የሚል ሰው ብዙ ማውራት ከጀመረ
ብዙ ጊዜ የሚታገስ ሰው መቆጣት ከጀመረ
ብዙ የሚያወራ ሰው በጣም ዝም ካለ



ሁሌም ቢሆን ተጠንቀቃቸው

ካልሆነ ግን ገደል ይዟቹ ነው የሚገቡት


¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
82 viewsØžåñ, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:03:39 የተሻለ ሰው መሆን የምትፈልግ ከሆነ
እነዚህን ነገሮች አርግ


ተግባቢ እና የተረጋጋ ሰው ሁን
ምርጥ የሰውነት አቋም ይኑርህ
ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አጠብቅ
ምርጥ አድማጭ እና መፍትሄ አመንጪ ሁን
አድርገዋለው ያልከውን ነገር አድርገው
በጣም ደስ ሲልህ ወይም ስታዝን ውሳኔ ከመወሰን ተቆጠብ
ሰው ስላንተ የፈለገውን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኝው
ሴቶችን በአሰተሳሰባቸው ብቻ መዝናቸው
ሀላፊነትን መውሰድ አትፈራ
ሀሳቦችህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ ትክክል ብትሆን እንኳን ካመኑህ ይመኑህ ካላመኑ ተዋቸው
69 viewsØžåñ, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:02:24 ማንም ሊመክርህ ይችላል
ውሳኔው ግን ያንተ ይሁን
62 viewsØžåñ, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:02:14 ፍላጎትህ የሰዎችን አሰተሳሰብ

ማወቅ ከሆነ የሚናገሩትን
ቃላት ልብ ብለህ አድምጥ

¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿

ልባቸውን ማወቅ ከፈለክ ደግሞ

የሚያደርጉትን ማየት ብቻ በቂ ነው


¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
62 viewsØžåñ, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ