Get Mystery Box with random crypto!

#እንዳልፈቀር @kmemuwaaa እኔስ ልውደድ ላፍቅር ልቤም ይሰባበ | 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑

#እንዳልፈቀር
@kmemuwaaa
እኔስ ልውደድ ላፍቅር
ልቤም ይሰባበር
ይሁን አይጎዳኝም
እራሴው ልቸገር
ግን አምላክ አደራ
አትስጠኝ አፍቃሪ
ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ
አልሁን ተፈቃሪ
@kmemuwaaa
#Share

  ,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
                   •═••• •••═•
  

SHARE