Get Mystery Box with random crypto!

ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxmezmur
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 136.15K
የሰርጥ መግለጫ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን።
. ዝማሬ ዳዊት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
@zmaredawit_messengerbot ላይ
ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-01-14 22:28:36
5 ቀናት ብቻ ቀረው

በ2016 ዓ.ም በጥምቀት ቀን መላው ሃገሪቱን ያጥለቀልቁታል ከተባሉት እና በብዙዎች ከተወደዱት ቲሸርቶች መካከል እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።

ከኛ ተረክባችሁ ማከፋፈልበማህበርም ሆነ በግል ማዘዝ ከፈለጋችሁ ያሉበት ድረስ የምናደርስ ይሆናል።

ሌሎቹንም በኦርቶዶክሳዊ ዲዛይነሮች ተውበው የተሰሩ የጥምቀት ቲሸርቶችን ለማየት እና ለማዘዝ የስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ።
https://t.me/KABAPrint
https://t.me/KABAPrint

ማሳሰቢያ - በምታዙበት ወቅት ለምትከፍሉት የቀብድ ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ሀላፊነቱን እኛ እንወስዳለን። አንዳንድ ጥያቄዎች እየደረሱን ስለሆነ ነው።

በብዛት ማዘዝ የምትፈልጉ ቀደም ብላችሁ ብታዙን መልካም ነው ቀኑ እየደረሰ ሲመጣ ትዕዛዝ በጣም ስለሚበዛብን ቀደም ብለው ይዘዙን።

   ለበለጠ መረጃ
@kalSandy

0965875219
0922501999
0913655116
14.8K views19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-13 21:24:19 የዓለምን በደል

የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ 
ዘጠና ዘጠኙን መላእክት ትቶ 
ጽድቅን ለመፈጸም በደልን አጥፍቶ 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ 
- - - - - - አዝ - - - - - -
የሰማያት ሰማይ የማይችሉት ንጉሥ 
ተወልዶ ሲጠመቅ እኛን ለመቀደስ 
ተራሮች ደንግጠው ዘለሉ እንደ ፈረስ 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ 
- - - - - - አዝ - - - - - -
ባህር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ 
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ 
እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ 
- - - - - - አዝ - - - - -
ልጁ በዮርዳኖስ ጽድቀን ሲመሠርት 
መጣ በደመና ሰማያዊው አባት 
እየመሰከረ የልጁን ጌትነት 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ 

@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
16.2K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-11 22:27:21 ትዕዛዝ መቀበል ልናቆም ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል! በትዕዛዝ ተጨናንቀናል

500 እና 600 ብር እየተባለ የሚገኘውን ቲሸርት እኛ ጋር ከ 250ብር ጀምሮ በጥራት ያገኙታል።

ለመረጃ ያክል

ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በእነዚህ ክፍለ ሃገር ላላችሁ እንልካለን
ጅማ             ሊሙ
አዳማ           ዝዋይ (ባቱ)
ቦንጋ            ወሊሶ
አሰላ            ሃዋሳ
ሻሸመኔ         ሆለታ
አንቦ            ሆሳዕና
ወላይታ ሶዶ  ድሬድዋ
ሀረር            ጂግጂጋ
ወልቂጤ      ደብረ ብርሃን
ዲላ

በዓሉ 7 ቀናት ብቻ ነው የቀሩት! ቀድመው ይዘዙ።

     ለማዘዝ ብቻ
0965875219
0922501999
0913655116
20.6K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-11 11:49:47
14.2K views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-10 20:35:36 ቻሌንጁን ተሳተፉ እድለኛ የሆኑ ሶስት ሰዎች የጥምቀት ቲሸርት በነጻ ይሸለማሉ!

https://vm.tiktok.com/ZM6HevwAa/
https://vm.tiktok.com/ZM6HevwAa/
https://vm.tiktok.com/ZM6HevwAa/
14.7K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-10 20:25:43 በትዕዛዝ ተጨናንቀናል

500 እና 600 ብር እየተባለ የሚገኘውን ቲሸርት እኛ ጋር ከ 250ብር ጀምሮ ነው ያገኙታል።

ለመረጃ ያክል

ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በእነዚህ ክፍለ ሃገር ላላችሁ እንልካለን
ጅማ             ሊሙ
አዳማ           ዝዋይ (ባቱ)
ቦንጋ            ወሊሶ
አሰላ            ሃዋሳ
ሻሸመኔ         ሆለታ
አንቦ            ሆሳዕና
ወላይታ ሶዶ  ድሬድዋ
ሀረር            ጂግጂጋ
ወልቂጤ      ደብረ ብርሃን
ዲላ

በዓሉ 8 ቀናት ብቻ ነው የቀሩት! ቀድመው ይዘዙ።

ለማዘዝ ብቻ
0965875219
0922501999
0913655116
14.4K viewsedited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-09 19:38:22 #አጥምቆ_ዮሐንስ

አጥምቆ ዮሐንስ/2/
ለኢየሱስ አጥምቆ ዮሐንስ/2/

@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
14.9K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-09 09:08:52 ከዛሬ ምሽት ጀምሮ የጥምቀት መዝሙር ጥናት እንጀምራለን። ሁላችሁም ሼር በማድረግ ወንድም እህቶቻችንን ወደ ዝማሬ ዳዊት እንጋብዝ።

https://t.me/+SoivjLkD4oUfYh7H
https://t.me/+SoivjLkD4oUfYh7H
13.4K viewsedited  06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-04 13:59:33
Code 8:- ሲታተም ይህንን ይመስላል
ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ
@kalSandy

0965875219
0922501999
0913655116
12.7K views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-03 21:37:58
code 3 :- ይህንን ይመስላል
ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ
@kalSandy

0965875219
0922501999
0913655116
13.4K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ