Get Mystery Box with random crypto!

🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀

የቴሌግራም ቻናል አርማ officialgibimeme — 🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀 መ
የቴሌግራም ቻናል አርማ officialgibimeme — 🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀
የሰርጥ አድራሻ: @officialgibimeme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.66K
የሰርጥ መግለጫ

በሰለሞን ጥበብ ብቻ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-08 12:14:50 ትክክለኛ በባህላ መድሃኒት ስራ የምስክር ወረቀት የተቀበሉት አሁን በሰፊው አስፋፍተው መምጣት ለማይችሉ ወገኖች ማድረስ እንደሚቻል ተናግረዋል 0922438586
0904142541ደውለው ማማከር ይችላሉ
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
1,በአንጀት ዉስጥ ላለ ኪንታሮት
2,መቀመጫ ላይ ላለ ኪንታሮት
3,በእግር ላይ ላለ ኪንታሮት
4,ለራስ ምታት(ህመም)
5,ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ጨማስለቀቂያ)
6,ለጆሮ ህመም
7,ለጥርስ ህመም
8,ለሆድ ህመም
9 ,ለሳል
10,ደረትህመም
11,ለጀርባ ህመም
12 ,ለአስም
13,ለዕጢ
14, ለልምጽ
15,ለአይምሮ ጭንቀት
16,ለአይነ ጥላ
17,ለልክፊት
18,ለእሪህ
19,ለወፍ(ለጉበት ህመም)
20,ለአልማዝ ባለጭራ
20, ለጨጓራ
22,ለኩላሊት
23,ለማንኛውም ቆዳ ላይ ላለ ቁስላቁስል በሽታ እና ሌሎችም 24,መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
25,ቡዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ
26,ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
27,መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
28,ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
29,ለህመም (ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
30,ተኝቶ ለሚቃዥ
31,ለመድፍነ ፀር (ለጠላት)
32,ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
33,ለዘኢያገድፍ (ትምህርትን የሚገልፅ የማያስጠፋ)
34,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
35,ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
36,መስተፋቅር_1 (ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
37,መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
38,ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
39,ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
40,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
41,አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
42, ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
43,መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
44,መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
45,ለአፍ ጠረን
46,አፉ ለሚንተባተብ (ድምፅ የሚያሳምር)
47,ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
48,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
49,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
50,ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
51,ለእደ_ጥበብ (ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
52,ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
53,ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
54,ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
55,ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
56,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ 57,ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
58,ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
59,ለስንፈት ወሲብ
60,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
61,አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
62,ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
64,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
65,ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
66,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
67,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
68,ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
69,ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
70,መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) ከዚህ በተረፈ ለማንኛውም ለተወሳሰበ ከባድ ችግር ላለባቸው መፍትሄ እንሰጣለን ።ዘውትር በሥራ ሰዓት ይደውሉ ያገኙናል
0922438586
0922438586
።
386 viewsedited  09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:14:50 #ሰላም
#ፍቅር
#ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይሁን።

#ETHIOPIA

ቅድሚያ የ ፌስ ቡክ ድህረ ገጽን ሊንኩን በመንካት አባል ይሁኑ።

ማሳሰብያ እንዲሁም
ማስጠንቀቅያ
የብዙ ሰውች ጥያቄ ነው።

1ኛ,ከዚህ ሌላ ድህረ ገጽ አለህ ወይ?
2ኛ,ከስር ካለው ሌላ የቴሌግራም ቻናል አለህ ወይ?
3ኛ,መድኃኒት በፖስታ ቤት ወደ ውጭም ወደ ሀገር ውስጥም ትልካለህ ወይ?


#መልስ

#1ኛ,ከዚህ ውጭ ሌላ ድህረ ገጽ ፍጹም የለኝም
በድጋሚ የለኝም።
#2ኛ,ከስር ካለው ሊንክ ውጭ ሌላ የቴሌግራም ቻናል የለኝም።
#3ኛ,መድኃኒትም በፖስታ አልክም። ቢሮ ድረስ መጥታችሁ አልያም ሰው ልካችሁ ካልሆነ በቀር!

#መፍትሔ ሥራይ የምትለዋን ቃል በማስገባት ሌላ ቅጥያ ስም በመጨመር ከተለያዩ የጥበብ ፔጆች በመቆንጸል አዋቂ በመምሰል ሰውን በማሳመን ብዙ ሥራ እየተሰራ ይገኛልና ተጠንቀቁ።

ብዙ የጥበብ ሰዎች ጥቁር አስማት ነጭ አስማት እናስተምራችሁ እያሉ ብር እየተቀበሉን ነው
ያንተ ቻናል አይደለም ወይ? ብለው ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ቀርበውልኛል።

እኔ አላልኩም አይደለምም!
#መርምሩ የሚጠቅማችሁን ውሰዱ።

#እንዲሁም ወደውጭ ሀገር መድኃኒት እንልክላችኃለን እያሉ ብዙ ሺ ብር የተበሉም ደውለው ጠይቀውኛል።

#ተጠንቀቁ።

#ከ 10 በላይ የመፍትሔ ሥራይ ተመሳሳይ ፔጆች አሉ።
እንዲሁም እኔ የምጠቀመው ሎጎ እና ጠልሰም በመጠቀም የሞባይል ካርድ የሚያጭበረብሩም አሉ።
ጉድ እኮ ነው ሰዉ ጨንቆታል!
#ብር በአካውንት አስገቡ መድኃኒት እንልክላችኃለን እያሉ ብዙ ብር ያሚያጭበረብሩም አለ።

#ከ 5 በላይ በስሜ የሚነግዱ የቴሌግራም ቻናሎች አሉ።
የተለያዩ የእጽዋት ምስሎች እና በኔ ዘንዳ የተላኩ ጥበቦች እንዲሁም ከሌላ የጥበብ ፔጆች እና ከታተሙ የጥበብ መጻሕፍቶች በመለቃቀም በመለጠፍ የማሳመን ስራ በመስራት ለመሸወድ የሚሞክሩ ሰዎች የጥበብ አመኔታ የሚያሳጡ ራስ ወዳድ ሰዎችም አሉና ተጠንቀቁ።

#በጥቂቱ የማጭበርበር መረጃ የያዝኩባቸው ፔጆች!

#መፍትሔ ሥራይ ጸረ መናፍስት ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ ልጄ እንዴት ነህ እያለ የሚያጭበረብር ሰው
#መፍትሔ ሥራይ ዘመድኅን ብር ላኩ እያለ የሚያጭበረብር ተመሳሳይ ፔጅ
#መፍትሔ ሥራይ ወአይነጥላ ዘኢትዮጵያ በቅርቡ ለማጭበርበር የተከፈተ ተመሳሳይ ፔጅ
#ወይራ ምንጭ እየቆረጠ የሚለጥፍ
#ኢትኤል ዚኢትዮጵያ ቴሌግራም ላይ
#መፍትሔ ሥራይ
#ዕፀ ደብዳቤ. ...እንዲሁም ያላየኃቸው ተመሳሳይ ፔጆች የኔ ቻናል አና አካውንት አይደሉም።

#ተጠንቀቁ እንዳትሸወዱ ስንት ቀማኛ ያለበት ዘመን ነውና።

#ይህ ማለት ግን ሁሉም የጥበብ ድህረ ገጾች ውሸት ናቸው ማለቴ አይደለም!
#መልካም እና አስተማሪ እንዲሁም በሀቅ ጥበብን የሚሹ ፔጆችም አሉና እና መርምሩ።

#በቴሌግራም ከላኩላችሁ የብራና መፍትሔ ሥራይ ጸሎተ ቆጵርያኖስ መጽሐፍ ውጭ አንድም ስለ ብር አንስቼ አላውቅምና ።

#ለምልካቸው የሊቃውንት ጥበቦች እና የ እጽዋት ቅመማዎች አርኪ እና ፈወሽ ስለሆኑ ተጠቃሚ ሰው ሰለሚመሰክርላቸው ውድ የእግዚአብሔር ህቡዕ ስሞች እና ጸሎቶች ብር ጠይቄም አስከፍየም አላውቅም።

#እኔ መልእክት በምልክበት እና አንድ ጥበብ በምፖስትበት ጊዜ!
#+251922438586የሚልየእጅ ስልክ ቁጥሬ ይገኛል ከዚ ውጭ ያለው መልእክት የኔ እንዳላደለ እወቁልኝ።

#የቴሌግራም ቻናሌንም ተቀላቁሉ አጫጭር ጥበቦች የማስተላልፍበት ቻናል ነው።

ይሄው ነው።

ሻሎም ነኝ ያለ ሁሉ!
ዕጽዋት የለጠፈ ሁሉ!
ስለ ጥበብ ያወራ ሁሉ!

#አትመኑ
#መርምሩ
#አገናዝቡ
#እንዳትበሉ
! ካመናቹባቸው ብቻ ተጠቀሙ።
ብዙ የጥበብ ነጋድያን አሉና።

#በተደጋጋሚም ተናግሬአለሁ አደራ!

#ይህ ጥበብ የምንማማርበት ድህረ ገጽ ከ 79,000 ተከታታይ ያለው ድህረገጽ ነው።ክብር ለጥበብ ወዳድ ህቦቻችን ይሁን።
መልእክት የምቀበልበት ስልኬ እና መልእክት የማስተላልፍበት ቻናሌን ከስር እለጥፍላችኃለሁ።

#ሻሎም ነኝ!!!
ለበለጠ መረጃ 0922438586 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
0922438586

መልእክት የምቀበልበት ስልኬ
293 viewsedited  09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:14:50 ለሳይነስ (ሳይነሳይተስ) ህመም መፍትሔ

#የሳይነስ መፍትሔ!

መነሻቸውን ከቅንድባችን በላይ አድርገው በግራም በቀኝም በኩል እስከ አፍንጫችን ጫፍ ድረስ የሚገኙ አጥንቶች ውስጣዊ ክፍላቸው ሳይነሰንስ በመባል
ይጠራል
እነዚህ አካላት በጤናማ
የአሰራር ሂደት ውስጥ ካሉ ትንሽ የሚባል የአፍንጫ ፈሳሽ
የሚያመነጩ ሲሆን በባክቴርያ ወይም በቫይረስ ሲጠቁ
የማበጥ እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የአፍንጫ ፈሳሽ ያመርታሉ፡፡

ይህም የሳይነስ ህመም ስሜትን በተጠቂው ግለሰብ ላይ ይፈጥራል፡፡

በተደጋጋሚ ይህ መሰል ህመም
ሲከሰት የሳይነስ በሽታ ይባላል፡፡ ማንኛውም ግለሰብ በጉንፋን ሲጠቃ ሳይነስም አብሮ ሊከሰት ይችላል፡፡

ጉንፋኑን ያስከሰተው ጀርም ሳይነሰን የሚባለውንም ክፍል
ሊያጠቃ ይችላልና፡፡

በጣም የተለመዱ የሳይነስ ምልክቶች፡፡
1. የአፍንጫ መታፈን ስሜት
2. ወፍራም ቢጫ ፈሳሽ ከአፍንጫ መውጣት፡፡
3. የጥርስ ህመም ስሜት፡፡
4. ፊትን ክብድ የሚል ስሜት መሰማት ወደፊት ጎንበስ ብለው ሲመለሱ ከባድ የራስ እና የፊት
ህመም፡፡
5. የአይን ህመም፡፡

ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ የሚከተሉትን ምልክቶችም
ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡

1. ትኩሳት
2. ሳል
3. ራስ ምታት
4. የጆሮ ህመም
5. መጥፎ የአፍ ጠረን
6. የድካም ስሜት

#የሳይነስ መፍትሔ

ቀላል የህመም ምልክቶች ለሚታይበት የህመም ስሜቱን
ለመቀነስ የሚከተሉትን የቤት ውስጥ ህክምና ቢጠቀሙ
ይበጃል፡፡

1. አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው በአንድ ብርጭቆ ወሃ
ውስጥ ጨመረው ካማሙት ቡኃላ በጥጥ አድርገው
ውሳጣዊ የአፍንጫን ክፍል ማጠብ ጧት እና ማታ ነው ።

2. የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሁለት ሁለት ጠብታ ማታ ማታ መጠቀም ህመሙ ቶሎ እንዲለቀን ያደርጋል፡፡

ሀገር በቀል የባህል ህክምና መድኃኒቶች
ከላይ በተጠቀሱት ቤት አፈራሽ መድኃኒቶች ተጠቅመው
የሚፈልጉትን ለውጥ ካላዩ የካልተሻሎ ይህን ሀገረ በቀል የባህል ህክምና ይጠቀሙ።

1. የዶግ ስር
2. የዕፀ ሮማን አበባ
3. የደለሹት ስር

አዘገጃጀት እና አጠቃቀም፡-
1. ከላይ የተጠቀሱትን የዕፀዋት ክፍሎች ሰብስቦ በንጽህና አድርቆና በጣም ማድቀቅ

2. ከሶስቱም እኩል እኩል አድርጎ አንድ የሻይ ማንኪያ የሚሆን ዱቄት ያዘጋጃሉ፡፡

3. ከዚያ ቡኃላ ሁለት የሾርባ ማንኪያ በሚሆን የጫቅማ
ዘይት ቢጠፋ በጥቁር አዝሙድ ዘይት በደንብ ለውሶ
ሁለቱንም አፍንጫ በውስጥ በኩል ጧት እና ማታ ይቀቡት፡፡

ይህ መፍትሔ የህመም ምልክቶችን ቶሎ የሚያድን ሲሆን
ከ 3- 7 ቀን ቢጠቀሙት ደግሞ ፍቱን የሆነ የማያዳግም ውጤት ያሳያል፡፡

በ 0904142541

አድራ ቤንሻጉል እንገኛለን።
257 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:14:50 መርጌታ ንጉስ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና ፈዋሽ
ዛሬ በብዙ አስቸጋሪ ችግሮች ውስጥ ተጠምዳችሁ ይሆናል እኛ ላይግን የማይፈታ ችግር የለም ዛሬ ነገ ሳትሉ መፍትሔ አግኙ።
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ አለ
2 ለህማም አለ
3 ጋኔን ለያዘው ሰው አለ
4 ቡዳ ለበላው አለ
5 ለቁራኛ አለ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው አለ
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)አለ
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)አለ
9 ለዓቃቤ ርዕስ አለ
10 ለመክስት አለ
11 ለቀለም(ለትምህርት)አለ
12 ሰላቢ የማያስጠጋ አለ
13 ለመፍትሔ ሀብት አለ
14 ለመስተፋቅር አለ
15 ለሁሉ ሠናይ አለ
16 ለገብያ አለ
17 ለአምፅኦ ብእሲት አለ (ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች አለ
18 ለመድፍነ ፀር አለ
19 ሌባ የማያስነካ አለ
20 ለበረከት አለ
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ)አለ
22 አፍዝዝ አደንግዝ አለ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)አለ
24 ለግርማ ሞገስ አለ
25 መርህብተ ሰለሞን አለ
26 ለዓይነ ጥላ አለ
27 ምስሐበ ንዋይ አለ ወምስሐበ ሰብእ አለ
28 ለሁሉ መስተፋቅር አለ
29 ጸሎተ ዕለታት አለ
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ አለ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)አለ
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ አለ
33 ለድምፅ አለ
34 ለብልትአለ
35 ከሀገር ውጭ ላሉ እህቶች 36 የተወሳሰበ ጽንስ እፈታለን ወድሞች አገልግሎት እሰጣለን
ምናልባት ያለኮከባቸው የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት አለ

ደውላችሁ ተፈወሱ 0904142541 በየትኛውም ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን መፍትሔ አለን የሁሉም
ለጥያቄወ 0922438586 ይደ ውሉ:: አድራሻችን ሽናሻ ቡለን አካባቢ
260 viewsedited  09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:14:50 ,መተት ምንድን ነው ?
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል

መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
#መቅትል
#መስተሐምም
#መስተአብድ
#መስተባርር
#ህልመ ደብድብ
#መድፍነ ፀር
#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።
እናማክራችሁ 0922438586 ይደውሉልን ።
#መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)

#የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
ሀገር አስለቅቆ መስደድ
ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
ሽባ ማድረግ
እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
ሆድን ቀትቶ መንፋት
ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ
ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ
ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
ሰውነትን መሸምቀቅ
እራብ እራብ ማለት
እህል መከልከል
ከመጠን ያለፈ ውፍረት
በጣም መክሳት
እንቅልፍ መከልከል
እንቅፍ እንቅልፍ ማለት
ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
ገንዘብ መበተን
ስራ ጀምሮ አለመሳካት
የውጭ እድል መዘጋጋት
እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
ባልና ሚስት ማለያዩት
መካንነት
አግኝቶ ማጣት
የገብያ መዘጋጋት። ለበለጠ መረጃ.
ሀ0904142541 ሎ ይበሉን።
ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ?
ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን
እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።

ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል
ፀሎቱን እንሆ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ

በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ

ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ

ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ..

አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ

በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ

ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ...

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን
0922438586

0922438586
309 viewsedited  09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:14:50 የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ

44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ


(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
-----------------------------------------------------
ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
---------------------------------------
ለበለጠ መረጃ 0922438586 ይደውሉ
492 viewsedited  09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:14:50


# ሠላም ለሀገራችን ይሁን.


በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል
ለመፍትሔ ሀብት
ወምስሀበ ንዋይ
ለትምህርት አብነት
ለመሰውር
ለመፍትሔ እስኪት
ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ
ለአቃቤ ርዕስ
ለግርማሞገስ
ለዓይነ ጥላ
ለሰላቢ
ለታሰረ ሰው
ለጥይት
ለዱላ
መፍዝዝ
ለመድፍነ ጸር
ለመፍትሔ ስራይ
ዕፀ ደብዳቤ
እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን
ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን


ስ/ቁ 0922438586
ባህላዊ መድኃኒት እጸ ደብዳቤ ወመፍትሔ ስራይ
763 viewsedited  09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:13:51 Channel name was changed to «መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና»
09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ