Get Mystery Box with random crypto!

MISSIONARIES OF CHRIST -የ ክርስቶስ ሚስዮናውያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ missionaries_of_christ — MISSIONARIES OF CHRIST -የ ክርስቶስ ሚስዮናውያን M
የቴሌግራም ቻናል አርማ missionaries_of_christ — MISSIONARIES OF CHRIST -የ ክርስቶስ ሚስዮናውያን
የሰርጥ አድራሻ: @missionaries_of_christ
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.04K
የሰርጥ መግለጫ

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊወሰደን በቶሎ ይመጣል
════════
👉 በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች ፣ የተለያየ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ እንዲሁም ደግሞ የሚያፅናኑ መዝሙሮችን ፣ ስብከቶችን እና ለወጣቶች የሚጠቅሙ ምክሮችን ታገኙበታላቹ ።
የዚህ ቻናል የመጨረሻው እና ዋንኛው ግብ ወንጌልን ላልሰሙት ማሰማት ነው!
አስታያየት ካሎት ያናግሩን 👉 @Elijah_15
✅ MISSIONARIES OF CHRIST ✅

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-02-25 22:30:27 ከኛ ጋር ህብረት ማድረግ የምትፈልጉ ወንድሞች እህቶች አናግሩን....ከኛ ጋር ወንጌሉን መሥራት የምትፈልጉ ወንድም እህቶች አናግሩን በራችን ሁሌም ለናተ ክፍት ነው @Elijah_15

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
92 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, edited  19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 22:23:11 በናተ ጥያቄ መሠረት ለ እስላም ወንድሞች የሚሆን በቂ መልስ ይዘን እንመጣለን ብዙዎቻችን ሙስሊሞች ጋር ስንደረስ..እንቸገራለን ይሄም የመጣው በደንብ ካለማንበባችን ነው...በቀጣይ መልስ መሆን የሚችሉ ፅሁፍ ይዤ እመጣለሁ

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
113 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, edited  19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 22:19:56
ወገኖቼ ዛሬ የሚገርም ነገር አየሁ። ሙስሊም ምሑራን እንዴት ነው የሚታመኑት ግን? ሙሐመድ አይሻን ሲያገባት የ 9 ዓመት ህጻን እንደነበረች የተረጋገጠ ሲሆን በወቅቱ የወር አበባ ማየት መጀመሯን የሚገልጽ ምንም ነገር በእስላማዊ ምንጮች ውስጥ አይገኝም። ነገር ግን የሐዲስ መጻሕፍትን የተረጎሙት ሙስሊም ምሑራን ሙሐመድ ከአይሻ ጋር ከመተኛቱ በፊት የወር አበባ አይታ እንደነበር ለማስመሰል አረብኛውን በተሳሳተ መንገድ ተርጉመዋል። ምስሉ ተያይዞ ባለው ሐዲስ ውስጥ تَنَفَّسَتْ (ተነፈሰት) የሚለው ቃል “ተነፈሰች” የሚል ትርጉም ያለው ሲሆን ጨቅላዋ አይሻ ዥዋዥዌ ትጫወትበት ከነበረችበት ቦታ በጥድፊያ ተወስዳ ስለመጣች በኃይል መተንፈሷን ለማመልከት የገባ ነው። አቡ ዳውድ አይሻ فَقُلْتُ هِيهْ هِيهْ (ፈቁልቱ ሂ...ህ ሂ...ህ) ማለትም “ሂ...ህ ሂ...ህ” አልኩኝ” ያለችውን ነው “ተነፈሰች” በሚል እያብራራ ያለው። አጭበርባሪዎቹ ተርጓሚዎች ግን “ተነፈሰት” የሚለውን “I menstruated” (የወር አበባ አየሁ) በሚል ተርጉመውት ዓለምን አታለዋል። በአረብኛ “የወር አበባ አየሁ” ለማለት حِضْتُ (ሂድቱ) ነው። ሙስሊም ምሑራን የሙሐመድን ገጽታ የሚገነባ ትርጉም ሲያቀርቡ አረብኛውን በትክክል ተርጉመውት እንደሆን መመርመር አስፈላጊ የሚሆነው ለዚህ ነው። የነቢያቸውን ግብረ ገባዊ ችግር ለመሸፋፈን ያለ ምንም እፍረት እንዲህ ይቀጥፋሉና!

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
122 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, edited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:32:43 ተባረኩበት በዚህ መዝሙር

SHARE SHARE SHARE

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
143 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:05:17           ሁሉም ያልፋል
        
ይህቺ ምድር ምንም ቋሚ ነገር የላትም።
ያለው ይሄዳል፡ የሄደው ይመጣል።

ፀሐይ ትወጣለች ይነጋል ከዚያ ፀሐይ ትጠልቅና ደግሞ ተመልሶ ይመሻል፡ ድጋሚ ይነጋል አሁንም ተመልሶ ይመሻል ከዚያ ይነጋል ከዚያ…

አዲስ ነው የተባለው ነገር አሮጌ ይሆንና ሌላ አዲስ ነገር ይመጣል…

ፋሽን ታሪክ ይሆንና ሌላ ፋሽን ይመጣል።

ሰላም ይሆናል፡ ወድያው ግን ይበጠበጣል፡ ጦርነት ይነሳል።

ስንወለድ ህፃናት ነበርን፤ ህፃናት እንደሆንን ግን አልቀጥልንም አደግን ወጣት፡ ጎልማሳ ሆንን፤ እንዳደገንም አንቀርም እናረጃለን፤ እንዳረጀንም ደግሞ አንቀጥልም እንሞታለን፣ በነገራችን ላይ ሞተን ብቻ አንቀርም ስማችንም ሳይቀር ይረሳል።

የነበረው ትውልድ አልፎ ይሄ ትውልድ መጣ፡ ይሄም ትውልድ ያልፍና ደግሞ ሌላ ትውልድ ይመጣል።

ትራባለህ ትበላና ትጠግባለህ፤ ተመልሰህ ግን ትራባለህ፤

ዛሬ ብታዝን ሌላ ቀን ትደሰታለህ፤ ግን ሌላ ቀን ደግሞ በሆነ ምክንያት ታዝናለህ፣ ከዚያ ሌላ ቀን ትደሰታለህ፣ ቢሆንም የሆነ ቀን ማዘንህ አይቀርም።

ከዚህ ሁሉ የሚያሳርፍ ጨለማ ማይጨልምበት ሁሌ ብርሃን የሆነበት፣
የማንራብበት የማንጠማበት፣ ምን ልልበስ ሳንል ሰው ያልሰራውን የማያረጅ ነጭ ልብስ ለብሰን የምንደምቅበት፣ ብንሞት ብንራብ ብንጠማ ብለን ማንሰጋበት ዘላለም በሙሉ ደስታ፡ በሙሉ እርካታና ጥጋብ የምንኖርበት፣
አባትህ፣ ወንድምህ፣ ጓደኛህ… ሞቷል፤
እናትህ፣ እህትህ፣ ልጅህ… ሞታለች ለቅሶ ድረስ የማንባልበት በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው ለፀደቁት ቅዱሳን የተዘጋጀ ዘላለማዊ ቤት አለን።

ይችህ የምንኖርባት አለም አሁን አሁን መልሶ ለማስተካከል ወደሚከብድ ውስብስብ ወደሆነ የህይወት ውጥንቅጥ ውስጥ እየገባች እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነው፤ አንዱን ሳናስተካክል ሌላው ይበላሻል። ስለዚህ "በዚች ምድር ነገ እንዴት ሆነን እንኖራለን?" ብለን ከመጨነቅ ይልቅ እረፍት የሞላበትን  አለም መናፈቅ ይቀላል።
    ማራናታ!!!!!!!!

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
182 viewsMiraዥ, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 17:15:21
በደንብ አንብቡት....

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
212 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, edited  14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 10:58:53 ስንቶቻችሁ በሮማንያ የተፈጸመውን ልብ የሚነካ ታሪክ አንብባችኋል?

ታሪኩ የተፈጸመው  እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1944-1967 ማርክስዝም አራማጅ የሆነችው ኮሚኒስቷ ሩስያ ሮማንያን በቀኝ ግዛት ስር ያደረገችበት ነበር።

በጊዜው የኮሚኒስት ሪዮት ገኖ "ከእኔ ሌላ አምላክ የለም" ፣ "ማንም ከእኔ ውጭ ማምለክ አይችልም" የሚል መፈክር ከፍ የተደረገበት ነበር። በዚህን ጊዜ ነበር ዘሩ ከአይሁድ የሚመዘዘው  መጋቢ ራቻርድ ውምብራንድ ከአምላክ የለሽነት(Atheist) ጌታ ኢየሱስን ወደ ማወቅ የመጣው። ኢየሱስን እከተላለሁ ፣ መስቀሉንም እሸከማለሁ በማለቱ ለብዙ አመታት የሰው ዘር ድርሽ በማይልባቸው የመሬት ስር እስር ቤቶች ለመታሰር በቅቷል። ግርፋት ፣ በጋለ ብረት መቃጠል ፣ ቶርቸር እስከመደረግ ፣ እጅግ በጣም በሚቀዘቅዝ በረዷማ ውኃ ውስጥ መዘፈቅ ፣ በተደጋጋሚ የሚደረግ የአእምሮ እጠጥበት ፣ አንዳንዴ በድብደባ ብዛት እራሱን ስቶ ሲለሚገኝ ሞቷል ተብሎ ይተው ነበር። ለመስማት የሚዘገንኑ ስቃዮችን አልፏል።

ከእስር ነጻ ከሆነ በኋላ በተደረገለት ምርመራ እስከ 17 የሚደርሱ አጥንቶች እንደተሰበሩ ታውቆ ነበር። ...ብዙ ብዙ!

በመጽሐፉ የመጋቢ ራቻርድን ብቻ ሳይሆን በወቅቱ የነበሩ የብዙ ክርስቲያኖችን ብርቱ ተጋድሎ ፣ መከራ እና ስቃይ ፣ ተስፋ እና ጽናት ፣ በሕይወትና ሞት ፣ በማመንና ባለማመን መካከል ያለን ውጥረት ፍትው አድርጎ ያሳያል። ከዚህም በተጨማር ክርስቶስን በመከተልና ክርስቶስን በመካድ ምርጫ ላይ የተደገፉ ውስብስብ የቤተሰብ ታሪኮች ፣ በምርጫዎች ላይ የተመረኮዘ ዘግናኝ ትዕይቶች..... 

መጋቢ ሪቻርድ ፒቴስቲ(Pitesti) በሚባል አርሜኒያ ውስጥ በሚገኝ እስር ቤት ክርስትናን ከተው አንድ ቄስ ጋር "ውስጠ ዌይራ" የሆነ ንግር ምን ያህል ክፉ ጽቃይ ይደርስባቸው እንደነበረ ይገልጣል፦
<
All the biblical descriptions of hell and the pains of Dante's Inferno are nothing in comparison with the tortures in Communist prisons.>>(የቄስም ሆነ የሪቻር አስተያየት በጣም ከባድ ነው!)

ታሪኩ በ1967 ከታተመ በኋላ ከ65 በላይ ቋንቋዎች ተተርጉሟል ፣ በፊልም ተሰርቷል።

ለክርስትና አስቸጋር በሆኑ ሃገራት የሚኖሩ ክርስቲያነኖች ያነጸ ፣ በብዙ ስቃይ የሚያልፉ ሰዎች ላይ ተስፋን የዘራ መጽሐፍ ነው።  አንብቦ አለማልቀስ አይቻልም። የቻለ ካለ ሽልማት ይኖረኛል።

ዛሬ ለምንገኝ ክርስቲያኖች የእምነት ነጻነት ቢኖረንም አሁንም ክርስቶስን መከተል ፣ መስቀሉንም መሸከም እንደሚገባን የሚመጣውን ክብር እና ክርስቶስ ተስፋ እያደረግን እንድንኖር አበክሮ ያስረዳል ብለን እናምናለን።

ይሄ ልብ የሚነካ ታሪክ በቀጣይ በዚሁ ቻናላችን ላይ ይቀርባል ይጠብቁን

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
256 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, edited  07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:57:54 ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
231 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:35:49 በቦረና ለሚገኙ እህት እና ወንድሞቻችን እንፀልይ

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
238 views𝐄𝐥𝐢𝐣𝐚𝐡, 06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 07:35:26
የማለዳ ስንቅ
ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለውና
ማቴ 18÷20

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ
259 viewsMiraዥ, edited  04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ