Get Mystery Box with random crypto!

🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀

የቴሌግራም ቻናል አርማ officialgibimeme — 🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀
የቴሌግራም ቻናል አርማ officialgibimeme — 🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀
የሰርጥ አድራሻ: @officialgibimeme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.66K
የሰርጥ መግለጫ

በሰለሞን ጥበብ ብቻ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-21 08:42:16 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለበለጠ መረጃ 0922438586
215 views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 09:01:32 መሪጌታ ዮሀንስ የባህል መድሀኒት ቅማሚ
0922438586
የዓይነ ጥላ ተንኮል
#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ
#የትዳር_መገርገር
#ስንፈተ_ወሲብ
#የእድል_መዘጋት
#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን

#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ.........

ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል
#ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ።

በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።
#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።

በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

#መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

#አዘገጃጀት
የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶች ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል።በ0922438586 ደዉሉ
198 views06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 09:02:06 ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ

ዛሬ ስለ #የፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታ ችግርና #መፍትሔውን ላካፍላችሁ ወደድኩ

ቁጥር ፪ #የፊንጢጣ #ኪንታታሮት

በቅንነት ሼር ያድርጉ

#የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች

ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም
በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ
ሕመም ወይንም አለመመቸት
በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡

#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች

ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ
ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ
የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ)
ከመጠን ያለፈ ውፍረት
እርግዝና
የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ
ቁርጥማት
የጀርባ ህመም
መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት

የፊንጢጣ_ኪንታሮት የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች

አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል፡፡

ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል፡፡ ይህም ለሴሎች መሞት እና ለጋንግሪን ይዳርጋል፡፡

ለጊዜው በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና መፍትሔዎች

ለብ ባለ ውሃ በቀን ከ10 – 15 ደቂቃ መዘፍዘፍ
ሁሌም ከተፀዳዱ በኋላ በውሃ መታጠብ ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም
በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር - አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል፡፡
ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ - በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ውሃን ይጠጡ
ማስማጥን ማስወገድ - ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለምንፈጥር ለሄሞሮይድ/ለኪንታሮት/ ተጋላጭንት ይጨምራል፡፡
ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜው ሳያልፍ ወደ መፀዳጃ ቤት በመሄድ ያስወግዱ፡፡
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ።
ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ፡፡

#የፊንጢጣ ኪንታሮት ቶሎ መፍትሔውን ካላገኘ እንደሚያሰቃይ ያውቃሉ ሆኖም መምጫ መንገዱን እንዲሁም መፍትሄውን በቅድሚያ በመረዳት ከውስብስብ ችግሮቹ እራሶን ይጠብቁ !

#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ

፩. የቀጠጥና ስር
፪. የእንዳሁላ ስር
፫. የበለስ ቅጠል
፬. የዋንዛ ስር ቅርፍት
፭. የጥንጅት ስር

#አዘገጃጀት
የእነዚህን እፅዋት ስሮችን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ለጋ ለጋውን ቅጠል ቀጥፎ ጨቅጭቆ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ሁሉንም በእኩል መጠን በማገናኘት መቀመም የተቀመመውን ውሀ ባልነካው ቅቤ እየለወሱ ኪንታሮቱ ካለው ላይ ከ፯ _፲፬ ቀን ጥዋትና ማታ በቀን በ24:00 ሰአት ውስጥ ሁለት ጊዜ ቢቀቡት የፊንጥጣ ኪንታሮት ፈፅሞ ይጠፋል።

ፆታዊ ግንኝነት ክልክል ነው

የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

አድራሻ ሸ "በ 'ል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ)ዳቦ ማከፋፈያው አጠገብ እንገኛለን።

0922438586
በስራ ሰዓት ይደውሉ

ምስሎችን ከታች ይመልከቱ
188 views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 07:33:46
197 views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:07:11 =====አፍዝ ወአደንግዝ====
ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ
-->አፍዝ ወአደንግዝ
አፍዝ ወአደንግዝ ማለት አፈዘዘ እና አደነገዘ ከሚል የግእዝ ግስ የመጣ ሲሆን የአማርኛ አቻ ትርጉሙ
ማፍዘዝ እና ማደንገዝ ማለት ነው።ይህም ማለት ሰው በህይወት እያለ ሳይሞት በርሱ ላይ
ሚሰራበትን ስራ እንዳያውቅ ሚያሰደርግ ማለት ነው።ይህም ማንኛውንም ሰው በፈለጉት ቦታ ድረስ
እንደከብት እየነዱ መውሰድ እንዲሁም ማንኛውንም ስራ በግል ቁጥጥር ስር ማድረግ የሚያስችል
ጥበብ ነው።
ይህ ጥበብ በበርካታ እፅ እና ህቡእ አስማት አማካኝነት ይከወናል።
ከዚህ በታች በምስሏ ምታዩት እፅ ሳረ ማርያም ወይም የማርያም ሳር በመባል ይታወቃል።እፁ
ዝርያው ከሳር መደብ ሲሆን መልኩ ግን አረንጓዴ ሳይሆን የነጭ ቢጫ ነው።ነጭ ቢጫ ማለት ነጭም
ያልሆነ ቢጫም ያልሆነ ቀለም ይዞ የሚፈጠር ማለት ነው።
ይህ እፅ ለአፍዝ አደንግዝ መስርያ ዋና እፅ ነው።ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ህቡዕ አስማት በላዩ ላይ
ይደገምበታል።
በእፁ ላይ ሚደገመውን አፍዝ ወ አደንግዝ ድግምት ማግኘት ማትችሉ የቀበርቾ ተቀፅላ ካገኛችሁ
ከእፁ ማንኛውም ክፍል ጋር አንድ ላይ በጥርሳችሁ አኝካችሁ በማንኛውም ሰው ላይ ብትተፉበት
በቅፅበት ትፈዛል።ምትፈልጉትንም ስራ በሰውየው ላይ መስራት ትችላላችሁ።
ጥበብ ለሰው ልጅ ክፉም መልካምም ታስተምራለች እናም ከጥበብ ክፋት ይልቅ መልካምነትን
እንማር።
222 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 08:05:42
መርጌታ የባህል መድሀኒት ቀማሚየምንሰራው ጥበብ ከታች የተዘረዘሩትን ይመስላሉ
============
ነፃ የስልክ መሥመራችን 0922438586 ይደዉሉ ይፈወሱ
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን



እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ

ለበለጠ መረጃ 0922438586ይደውሉ
225 views05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 09:16:28
# ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት
# የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦
#ወንድ ማስጠላት
# ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
# ተስፋ መቁረጥ
# ማስለቀስ
# ፀባይ መቀያየር
# ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
# ባል እየመጣ መመለስ
# ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
# ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
# ሕልመ ሌሊት
# እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
# ሱሰኛ መሆን
# የእድል መዘጋጋት
# የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
# የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
# ማስወረድ (አቦርሽን )
# መጨናነቅ
# ሂጅ ሂጅ ማለት
# ቤተሰብ ማስጠላት
# ስራ ማስጠላት
# ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
# ተኝቶ መቃዥት
# ፍርሐት
# ከፍተኛ ላብ
#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?
#ዓይነጥላን
#በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን
የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን )
በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ
220 views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 08:03:48
መናሄ በግእዙ- እፀ መናሂ
1. ጆሮው ለመገለ አፍንጫው መጥፎ ጠረን ላለውጉሮሮው ለተዘጋ የስሩን ቅርፍትና ከወርቅ በሜዳ ጋር በቅቤ አንጥሮ በአፍንጫው ማድረግ ነው፡፡
2.ለብብት ቅርናት የእፀመናሂን ስር በቅቤ አንጥሮ መቀባት ወይም ብቻውን መቀባት ነው፡፡
3.ለልብ ደዌ ከአሚራ ጋር በመጠጫ መሳብ ነው ፡፡
4 .ለቁርጥማት ለውጋት ለራስ ህመም ለሆድ ደዌ ከቅቤ ጋር አንጥሮ መጠጣት ነው፡፡
5.ለማንኛውም ደዌ ሥራይ ከወርቅ በሜዳ ጋር ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ በባዶ ሆድ መጠጣት ነው ፡፡
6.ለራስ ፍልጠት ከሺነት ቅርፍት ጋር ወቅጦ ሲያመው ዱቄቱን በአፍንጫው ይሳብ፡፡
7.ለመካን እሴት ከወተት ጋር እያፈላች ደጋግማ ትጠጣ ፡፡
8.ለፎረፎር ከደረጭ መረጭ ጋር በቅቤ ለውሶ በፀሐይ ማቅለጥ የቀለጠውን ንጥር ቅቤ መቀባት ነው ፡፡
9.ለሥጋ ደዌ እከክ ለመሰለው የእፀመናሂና የጠንበለል ቅጠላቸውን በቅቤ ለውሶ መቀባት ነው ፡፡
10.እንደ እከክ ሰውነቱን ለሚያሳክከው የጠንበለል የዋጊኖስ የእፀመናሂ ሥራቸውን ወቅጦ በቅቤ ለውሶ መቀባት ፀሐይ መመታት ታጥቦ አንደገና ተቀብቶ እሳት መሞቅ አለበት፡፡
11.ጉሮሮው ለአበጠ ከወርቅ በሜዳ ጋር ደቁሶ በቅቤ ለውሶ መቀባት ነው፡፡
12.ለመፍትሔ ለሥራይ ለቁመኛ ለቡዳ ሥሩን ከግሜ አረግ /ግምአረግ/ ሥር ጋር ወቅጦ ዘፍዝፎ መታጠብ ፡፡ለሰባት ቀን ያህል መጠመቅ አለበት፡፡

መጽሐፈ ፈውስ
190 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ