Get Mystery Box with random crypto!

Oda Bultum University

የቴሌግራም ቻናል አርማ odabultumunversityyy — Oda Bultum University O
የቴሌግራም ቻናል አርማ odabultumunversityyy — Oda Bultum University
የሰርጥ አድራሻ: @odabultumunversityyy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.37K

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-07-05 09:10:33
183 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 09:10:07 Lina Aliyyi Idrise
IDNo 0270/12
I'd fi meal card kee main campus dha deemte fudhachuu dandeessa zabanyoota fibbii main irraa

0917511883
180 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 00:19:20
259 views21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 20:02:18 Remedan Ahmed Yuye
I'd no RU2723/14
Social science

Id kee waan nubira jiruuf biiroo student union dhuftee fudhachuu dandeessa
281 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 16:31:24
747 views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 17:38:46 ሰላም የሀገሬ አዲስ ገቢ ተማሪዎች

እኔ ልነግራቹ የምፈልገው ነገር ቢኖር ስለ fresh man time ነው። ይህ ሰሀት በጣም ደስ ይሚል አዝናኝ ከባድ ሁሉም ነገር አዲስ የሚሆንበት እልህ አስ ጨራሽ ጊዜ ነው። በተለይ ለዘንድሮ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ነባሪ ተማሪዎች ጊቢውስጥ ባለመኖራቸው ለመልመድ እንደከበዳቹ እናውቃለን። ቢሆንም ግን አይዟቹ እንላለን። fresh time ከባድ ነው እናውቃለን በዚህ ከባድ እና እልህ አስጨራሽ ጊዜ ውስጥ ብዙ ጥለን ምናልፋቸው ጓደኞች ይኖራሉ። እናንተ ግን መውደቅ የለባቹም fresh ስትሆኑ የጊቢ ህይወት ለመላመድ ትንሽ አስቸጋሪ ነው። አልፎ ተርፎ በፍቃደኝነት እንደታሰራቹም ይሰማቹዋል። ግን ከቆይታ በሀላም የጊቢን ህይወት እየወድዳቹት ትመጣለቹ። ግን ይህን ሁሉ ማድረግ የምትችሉት ቆራጥ እና ተስፈኛ ስትሆኑ ነው።....ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው እናንተም የሚመጣባቹን ፈተና አልፋቹ ለምርቃት በቅታቹ፣ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ኩራት መሆን አለባቹ።

መልካም የትምህርት ዘመን
https://t.me/odabultumunversityyy
914 views14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 10:40:47 አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት የተማሪዎች ተወካይ ፕሬዝዳንት የነበረው ተማሪ ሻኪር ሰሞኑን በነበረው ያልተገባ ሁከት በመጠርጠሩ ለጊዚው ከሀላፊነት ቦታው ተነስቶዋል የተማሪ ሻኪርን ቦታ ተክቶ እንዲሰራ በሀላፊነት የተሾመው የኢንጂነሪንግ 4ተኛ አመት ተማሪ ኢዘዲን ዛኪር ነው

ኢዘዲን ዛኪር መልካም የስራ ዘመን እንመኝልሀለን ODA BULTUM UNIVERSITY


https://t.me/odabultumunversityyy
744 viewsedited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 21:34:58
1.2K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 09:21:53
1.1K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 09:21:47 Oda Butum University located in Chiro/Asebe Teferi city, Chiro Wereda, W/Harerghe Zone, Oromia region, Ethiopia.
The University is located 326KM from the country's capital Addis Ababa to Eastern Ethiopia on the way to Harar Diredawa.
.
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በጭሮ/አሰበ ተፈሪ ከተማ ፤ ጭሮ ወረዳ ፤ ምዕ/ሐረርጌ ዞን ፤ ኦሮሚያ ክልል ፤ ኢትዮጵያ ይገኛል።
ዩኒቨርስቲው ከሀገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በስተምስራቅ በኩል ወደ ሐረር ድሬዳዋ በሚወስደው መንገድ 326ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።
.
ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለመምጣት
1. ከአዲስ አበባ ዋናው አውቶቡስ ተራ ጭሮ በሚል አገር አቋራጭ አውቶቢስ በመሳፈር ጭሮ ከተማ አውቶቢስ መናኸሪያ መውረድ ። ከዚያም በ3ብር ባጃጅ ትራንስፖርት በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
2. ከአዲስ አበባ ስታዲየም በሚነሱ አገር አቋራጭ ዘመናዊ ባሶች ወደ ሐረር/ድሬዳዋ በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ ።
3. ከአዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ በሚነሱ አገር አቋራጭ አውቶቢስ ወደ ሐረር/ድሬዳዋ በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
4. ከአዳማ ሚጊራ መናኸሪያ ጭሮ በሚል የትራንስፖርት መኪና በመሳፈር ጭሮ ከተማ አውቶቢስ መናኸሪያ መውረድ። ከዚያም በ3ብር ባጃጅ ትራንስፖርት በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
5. ከምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል ጅጅጋ ፣ ድሬዳዋ ፣ ሐረር ፣ መቻራ አካባቢዎች ስትመጡ ወደ ከተማዋ እንደገባቹ ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
.
ለበለጠ መረጃ በ +251-(0)25-551-2155 ይደውሉ
1.0K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ