Get Mystery Box with random crypto!

Oda Butum University located in Chiro/Asebe Teferi city, Chiro | Oda Bultum University

Oda Butum University located in Chiro/Asebe Teferi city, Chiro Wereda, W/Harerghe Zone, Oromia region, Ethiopia.
The University is located 326KM from the country's capital Addis Ababa to Eastern Ethiopia on the way to Harar Diredawa.
.
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በጭሮ/አሰበ ተፈሪ ከተማ ፤ ጭሮ ወረዳ ፤ ምዕ/ሐረርጌ ዞን ፤ ኦሮሚያ ክልል ፤ ኢትዮጵያ ይገኛል።
ዩኒቨርስቲው ከሀገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በስተምስራቅ በኩል ወደ ሐረር ድሬዳዋ በሚወስደው መንገድ 326ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።
.
ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለመምጣት
1. ከአዲስ አበባ ዋናው አውቶቡስ ተራ ጭሮ በሚል አገር አቋራጭ አውቶቢስ በመሳፈር ጭሮ ከተማ አውቶቢስ መናኸሪያ መውረድ ። ከዚያም በ3ብር ባጃጅ ትራንስፖርት በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
2. ከአዲስ አበባ ስታዲየም በሚነሱ አገር አቋራጭ ዘመናዊ ባሶች ወደ ሐረር/ድሬዳዋ በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ ።
3. ከአዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ በሚነሱ አገር አቋራጭ አውቶቢስ ወደ ሐረር/ድሬዳዋ በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
4. ከአዳማ ሚጊራ መናኸሪያ ጭሮ በሚል የትራንስፖርት መኪና በመሳፈር ጭሮ ከተማ አውቶቢስ መናኸሪያ መውረድ። ከዚያም በ3ብር ባጃጅ ትራንስፖርት በመሳፈር ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
5. ከምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል ጅጅጋ ፣ ድሬዳዋ ፣ ሐረር ፣ መቻራ አካባቢዎች ስትመጡ ወደ ከተማዋ እንደገባቹ ጭሮ ከተማ ዞናል ሆስፒታል አጠገብ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መንገድ ላይ መውረድ።
.
ለበለጠ መረጃ በ +251-(0)25-551-2155 ይደውሉ