Get Mystery Box with random crypto!

አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት የተማሪዎች ተወካይ ፕሬዝዳንት የነበረው ተማሪ ሻኪር ሰሞኑን በነበረው | Oda Bultum University

አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት የተማሪዎች ተወካይ ፕሬዝዳንት የነበረው ተማሪ ሻኪር ሰሞኑን በነበረው ያልተገባ ሁከት በመጠርጠሩ ለጊዚው ከሀላፊነት ቦታው ተነስቶዋል የተማሪ ሻኪርን ቦታ ተክቶ እንዲሰራ በሀላፊነት የተሾመው የኢንጂነሪንግ 4ተኛ አመት ተማሪ ኢዘዲን ዛኪር ነው

ኢዘዲን ዛኪር መልካም የስራ ዘመን እንመኝልሀለን ODA BULTUM UNIVERSITY


https://t.me/odabultumunversityyy