Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የሀገሬ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እኔ ልነግራቹ የምፈልገው ነገር ቢኖር ስለ fresh man t | Oda Bultum University

ሰላም የሀገሬ አዲስ ገቢ ተማሪዎች

እኔ ልነግራቹ የምፈልገው ነገር ቢኖር ስለ fresh man time ነው። ይህ ሰሀት በጣም ደስ ይሚል አዝናኝ ከባድ ሁሉም ነገር አዲስ የሚሆንበት እልህ አስ ጨራሽ ጊዜ ነው። በተለይ ለዘንድሮ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ነባሪ ተማሪዎች ጊቢውስጥ ባለመኖራቸው ለመልመድ እንደከበዳቹ እናውቃለን። ቢሆንም ግን አይዟቹ እንላለን። fresh time ከባድ ነው እናውቃለን በዚህ ከባድ እና እልህ አስጨራሽ ጊዜ ውስጥ ብዙ ጥለን ምናልፋቸው ጓደኞች ይኖራሉ። እናንተ ግን መውደቅ የለባቹም fresh ስትሆኑ የጊቢ ህይወት ለመላመድ ትንሽ አስቸጋሪ ነው። አልፎ ተርፎ በፍቃደኝነት እንደታሰራቹም ይሰማቹዋል። ግን ከቆይታ በሀላም የጊቢን ህይወት እየወድዳቹት ትመጣለቹ። ግን ይህን ሁሉ ማድረግ የምትችሉት ቆራጥ እና ተስፈኛ ስትሆኑ ነው።....ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው እናንተም የሚመጣባቹን ፈተና አልፋቹ ለምርቃት በቅታቹ፣ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ኩራት መሆን አለባቹ።

መልካም የትምህርት ዘመን
https://t.me/odabultumunversityyy