Get Mystery Box with random crypto!

Natinael Mekonnen

የቴሌግራም ቻናል አርማ natinaelmekonnen21 — Natinael Mekonnen N
የቴሌግራም ቻናል አርማ natinaelmekonnen21 — Natinael Mekonnen
የሰርጥ አድራሻ: @natinaelmekonnen21
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.15K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ቴሌግራሜ hacked በተደረገበት ሳት ለግዝያዊነት የከፈትኩት ቻናል ነው ለችግር ጊዜ ይጠቅማል ተቀላቀሉ
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ከፈለጉ @NatnaelMekonnen7 በማለት መረጃዎችን ይላኩልን
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21
Telegram https://t.me/NatinaelMekonnen21

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-07-13 20:10:52
#Ethiopia : ወ/ሮ አዳነች ከንቲባችን በርቺ እንዲህ አይነት በውስጣችሁ የተሰገሰጉ ሌቦች ናቸው የመንግስትና ህዝብን ሆድና ጀርባ ያደረጉት የሃገርንም ስም ገጽታ የሚያበላሹት አሁን ይህ ቁርጠኝነት ያለው አመራር እታች ድረስ በመውረድ በየ ክፍለ ከተማው የክፍለከተማው የበላይ አለቆች እስከ እታች ድረስ ምርመራ ቢደረግ ብዙ ህዝብን ያማረሩ የተጨማለቀ ብልሹ እሰራርና ሌብነት ይገኛልና ቁርጠኛነትሽ ይቀጥል! መንግስትን እንዲህ አይነት ሌቦች ናቸው በሁለት እግሩ ቆሞ እንዳይሄድ የሚያደርጉትና አሁን እያደረጋችሁ ያላችሁትን ተጠያቂነት በየ ክፍለከተማውና ወረዳዎች አውርዳችሁ አስፈጽሙት!
1.7K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:53:22
ከ14ኛ ዙር የ20/80 እንዲሁም ከ40/60 3ኛ ዙር እጣ ማውጣት ጋር በተያያዘ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮና የቤቶች ቢሮ የተለያየ እርምጃ የተወሰደባቸው አመራሮችና ባለሙያዎች ስም ዝርዝር

1ኛ. ዶ/ር ሙሉቀን ሃብቱ ቢሮ ሃላፊ ከሃላፊነቱ የተነሳ

በቁጥጥር ስር የዋሉ፡-
1ኛ. አብርሀም ሰርሞሎ የዘርፉ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
2 ኛ . መብራቱ ወልደኪዳን :_ዳይሬክተር
3ኛ. ሀብታሙ ከበደ :_ሶፍትዌር ባለሙያ
4ኛ. ዬሴፍ ሙላት :_ሶፍትዌር ባለሙያ
5ኛ. ጌታቸው በሪሁን :_ሶፍትዌር ባለሙያ
6ኛ. ቃሲም ከድር :_ሶፍትዌር ባለሙያ
7ኛ. ስጦታው ግዛቸው :_ሶፍትዌሩን ያለማ
8.ኛ. ባየልኝ ረታ ፡_ሶፍትዌር ተቆጣጣሪ
9ኛ. ሚኪያስ ቶሌራ ፡_የቤቶች ኢንፎሜሽንና ቴክኖሎጂ ባለሙያ
10ኛ .ኩምሳ ቶላ ፡_ የቤቶች ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ዳሬክተር

በቀጣይም ሂደቱን እየተከታተልን ለህዝባችን ማድረሳችንን የምንቀጥል ይሆናል፡፡
1.6K views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ