Get Mystery Box with random crypto!

Natinael Mekonnen

የቴሌግራም ቻናል አርማ natinaelmekonnen21 — Natinael Mekonnen N
የቴሌግራም ቻናል አርማ natinaelmekonnen21 — Natinael Mekonnen
የሰርጥ አድራሻ: @natinaelmekonnen21
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.15K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ቴሌግራሜ hacked በተደረገበት ሳት ለግዝያዊነት የከፈትኩት ቻናል ነው ለችግር ጊዜ ይጠቅማል ተቀላቀሉ
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ከፈለጉ @NatnaelMekonnen7 በማለት መረጃዎችን ይላኩልን
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21
Telegram https://t.me/NatinaelMekonnen21

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-30 20:44:35 ጀነራል ሀየሎም ካህሳይ
1.1K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:44:35 አንድ ነገር ልለምናችሁ!

( ዘሪሁን ገሠሠ )

ምንም ዝርዝር ሳያስፈልገው ፥ ለአማራ ህዝብ ብሎም ለወንድሞቻችን የምታስቡ ከሆነ ፋኖን በተናጠልም ሆነ በቡድን አብሮት እየተዋደቀ ካለው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ሀይል ነጥላችሁ ከማወደስና ሌላውን ከማንኳሰስ ትታቀቡ ዘንድ በተማፅኖ ጭምር ላሳስባችሁ እወዳለሁ!

ሌላው…!

በተረጋገጠ መረጃ ወያኔ በሰው ማዕበል በራያ ግንባር ያለውን ሜካናይዝድ ጦር ለመማረክና በወልቃይት በኩል የተቀናጀ ጥቃት ለመጀመር ያቀደችው እቅድ በጀግኖቹ የኢትዮጵያ ልጆች መስዋትነት እንዳሰበችው ሊሳካ አልቻለም!

እንደተለመደው ሠውን እንደጥይት ማብረጃ እየተጠቀሙ የመጡበት መንገድ በጎብዬ ፣ በቃሊምና በመሳሰሉት በሁሉም የግንባሩ አቅጣጫዎች በደም ዋበላ እንዲታጠቡ አድርጓቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋን ከፍለውበታል!

ይህ ማለት አንድ ሙከራ ሞክረው ሲከሽፍ ሌላኛውን አይቀጥሉም ማለት ባለመሆኑ ፥ ሁሉም ለህዝባዊ ሀይሉ ደጀን በመሆን ፥ በግንባር ካለው ሀይል ጋር በመሠለፍና በፐርሶኔልም ሆነ በሎጂስቲክስ ረገድ እጅግ ትልቅ አቅም በመፍጠር ወያኔ በወልቃይት በኩል ያቀደውን እቅድ ራያ መሬት ላይ ከአፈር መቀላቀል ይገባል!
1.1K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:44:35
ለአሸባሪው ህወሓት ሊተላለፍ የነበረ ከ1 ሚሊዮን በላይ ብር ተያዘ

ከስሃላ ወረዳ ወደ በየዳ ወረዳ በቅብብሎሽ ለሽብርተኛው ህወሓት ሊደርስ የነበረ 1 ሚሊዮን 253 ሺህ ብር መያዙን የተከዜ ክፍለ ጦር 3ኛ ሻለቃ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ጀጃው ፈረደ ገልጸዋል።

አሸባሪው ቡድን ሰርጎ ገቦችን በማዘጋጀት ገንዘብ እና ቁሳቁስ እንዲሻገርለት ቢፈልግም በአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና በኅብረተሰቡ ጥብቅ ክትትል ዕቅዱ ከሽፏል ብለዋል።

ቡድኑ ሊጠቀምበት የነበረ 600 ሊትር አረቂ፣ 10 ጣቃ አቡጀዲ፣ 15 ሺህ 9 የሶላር መብራት እና ከአምስት ኩንታል በላይ ጨው እና መሰል ቁሳቁስ ከእነተጠርጣሪዎቹ መያዙን የአማራ ኮሙዩኒኬሽን መረጃ ያመለክታል።
 
1.1K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:44:35
ሰበር መረጃ ከወሎ ፋኖ
******
በጀኔራል ሀሰን ከረሙ ፣ ሻለቃ ሞገስ ከበደ ፣ ሻለቃ ደምሌ አራጋው ፣ ምስጋን ደስየ ፣ የወርቄው በላይ እያሱ እና ሙሃመድ ጎብየ ጥምረት የሚመራው የወሎ ፋኖ በትላንትናው እለት በአላ ውሃ ፣ ጎብየ እና ወርቄ አፋፍ ላይ ከክቡር መከላከያ ሰራዊት ኮማንዶው ጎንለጎን በመሆን የሚከተሉትን ድሎች አስመዝግቧል።

4 ብሬን ማርኳል
20 ክላሽንኮቭ ማርኳል
ከ40 በላይ ቦንቦችን ማርኳል
ብዛት ያላቸው ተተኳሽ የድሽቃ ሽልሽል ፣ የብሬን ፣ የስናይፐር ፣ እና ከክላሽ ጥይቆችን ማርኳል
በአንድ ግንባር ብቻ ከ105 ጁንታ አርግፏል
ብዛት ያላቸው ምርኮኞችን ለሰራዊቱ አስረክቧል

አዳሜ ፈርሶ ደሴ ገብቶ ሲያድር እንደ አይን ብሌሉ የሚሳሳላትን የየጁዋን ፈርጥ ወልድያ ከተማን ከልዩ ሃይሉ ፣ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር በመሆን ለጠላት እሳት በመሆን ሲገርፈው አድሯል።

ዛሬም ሌላ የድል ውሏቸውን ማታ የማቀርብ ይሆናል

ኑ ከወሎ ፋኖ ጎን እንቁም
1.1K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:40:15 የቃሊም ግንባር፣ ሌሊት ጀምሮ እስከ ረፈድ ውጊያ የነበረ ሲሆን አሁን በረድ ብሏል፣ ወያኔ በለጎ ተራራን እና ከተራራው በስተግራ ማለትም ጥንጁት አምባን ወሮ ይዟል፣ የኛ ኃይል…. ይዟል!

ጠላት አሁን ከይዘው ቦታ ውጭ ሌላ ከዚህ በላይ መለጠጥ አይችልም ምዕራብ ግንባርም ግሩም ነው፣
2.0K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:40:15
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ዋና ከንቲባ ዶክተር ዳዊት መለሰ የዛሬ ነሀሴ 24 የከተማዋ ነባራዊ እዉነት በቦታዉ ላይ ሆነዉ ይናገራሉ።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉ መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም https://t.me/NatnaelMekonnen21
1.9K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:40:15 ይሄ ነህ ስራ ማለት ይሄ ነው ለጦሩ ደጀን መሆን ማለት

ከወልዲያ በወሬ ተሸብሮ ወደ ደሴ የመጣው ህዝብ ወደ ወልዲያ መመለስ ጀምሯል፣ ቀይ ቦኔት ለባሽ የመከላከያ ኮማንዶዎች የሚሠሩትን ሥራ እጅግ ደስ የሚል ነው::

እናሸንፋለን
1.9K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:40:15
1.8K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:40:15 ዳር ላይ ያለች ትንሽ ከተማ ተያዘችም፣ ትልቅ ከተማ ተያዘም ክብራችን ተነክቷል። የቀበሌ፣ የወረዳ፣ የዞንና የክልል ከተማ ቢያዝ ከብዙ ፋይዳ አንፃር ሊታይ ይችላል። ክብር ግን የትኛም ላይ ተመሳሳይ ነው። ከራሱ ድንበር አንድ ኢንች ሲያልፍ ተወርረናል የሚል ስሜት መኖር አለበት። ትንሽ ከተማ ሲያዝ ምንም የማይመስለን፣ ትልቅ ሲያዝ እንቅልፍ የምናጣ መሆን የለብንም። ከሩቅ ያለቦታ ሲያዝ ግድ የለሽ ወደእኛ ሲቀርብ የምንሰጋ መሆን የለብንም።

ህወሓት ወያኔ የራሱን አልፎ ከመጣ ቆይቷል። አሁን የራሳችን ከተማ የምንቆጥርበት አካሄድ መቆም አለበት። ከወረረው እስካልወጣ ድረስ የትም ይሁን የት ህመሙ እኩል መሆን አለበት። የራሳችን ከተማ እየተወረረ ዛሬ ከዚህ ደርሷል፣ ነገ ከዚህ ይደርሳል እያልን መቁጠር ለውጥ አያመጣም። ከየትኛውም እንዲወጣ የሚያስችል ስራ መስራት አለብን።

የትም ደረሰ፣ የት እንደምናሸንፈው ደግሞ ጥርጥር የለውም። ባለፈው ገና ከራያ ጀምሮ ባለው ከህዝባችን ከፍተኛ ትግል ገጥሞታል። በየመንደሩ ሲያልፍ በጀግናው ህዝባችንና ሰራዊቱ በርካታ ኃይሉን እያጣ ነው ሸዋና ጎንደር ድረስ የደረሰው።

ሸዋ ደርሶ ተመትቶ ተመልሷል። ከደብረታቦር ቅርብ ርቀት ደርሶ ተመትቷል። ከደባርቅ ቅርብ ርቀት ደርሶ ተመትቷል። ተስፋ በቁረጡት ሳይሆን ተስፋ ባልቆረጡት ተሸንፏል። ወገናቸውን በጎነተሉት ሳይሆን በቻሉት ከወገናቸው ጋር በቆሙት አቅም ተመትቷል። ባቅማሙት ሳይሆን በቆረጡት ተመትቷል። ሰራዊቱ ሸሸ ብለው ባራገቡት ሳይሆን ያለበት ድረስ ሄደን እንገጥዋለን ባሉ ክንደ ብርቱዎች ተመትቷል። ከቻልን አሁን ባለበት አስቁመን ወደመጣበት ለመሸኘት መስራት ነው። ባይቻል ደግሞ የትም ይግባ የት መሸነፉ እንደማይቀር አምነን መስራት አለብን። ደብረብርሃን ይድረስ ጎንደር፣ ላሊበላ ይድረስ ደጀን እንደምናሸንፈው ሳንጠራጠር መስራት አለብን።

እነሱ ዋሻ ገብተው ወጥተዋል። መቀሌም ይሁን አዲግራት ሲያዝባቸው ሰራዊቱ ሸሸ ብለው ብዙ አጀንዳ አላደረጉትም። ሲይዙ እንጅ ሲያዝባቸው ከተማ አልቆጠሩም። ከማን ጋር እንደገጠምን ማወቅ አለብን። የራስን ከተማ መቁጠር መቆም አለበት።

ባለፈውም ዘንድሮም መወረር አልነበረብንም። ግን ሆኗል። በሆነ ጉዳይ ጉንጭ ማልፋት የለብንም። ባለፈው እንዳደረገው ዘንድሮም ከራያ ጀምሮ ሕዝባችን የቻለውን እያደረገ ነው። ትልቅ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው። ወደፊት ሲያልፍ አጨብጭቦ አያሳልፈው፣ ባገኘው አጋጣሚ እየገጠመው ኃይሉን እያጣ ነው የሚያልፈው። የትም ይድረስ የት ተመትቶ ይመለሳል።

ባለፈውም ብለናል። ሆኗልም። እንዳትጠራጠሩ እናሸንፋለን!
1.7K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:40:15 ማሸነፋችን አይቀሬ ነው::

ድል በየጦር ግንባር ህይወታቸው እየሰጡ ላሉ የመከላክያ ሰራዊት አባልት አማራ ልዩ ሃይል ፋኖ! ሽንፈት ከህወሓት በላይ በየፌስቡኩ ህይወታቸው እየገቡሩ ባሉ የጥምር ጦሩ አባላት እያንቋሻሽና ለሚሳደቡ ለምን ሸሸ ለሚሉ ተውሳኮች!
1.5K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ