Get Mystery Box with random crypto!

መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mgetem — መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mgetem — መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
የሰርጥ አድራሻ: @mgetem
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.79K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
.
.
.
.
.
.
.
.
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Mgetem_Bot
@Mgetem_group

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-02-28 19:14:52
503 viewsKesatebirhan, 16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 03:22:32 https://telegra.ph/ተዋሕድዋ-03-01
160 viewsKesatebirhan, 00:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 14:18:08 #ስለምንታገልለት_ዕውቀት_ይኑረን


ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በKesatebirhan Ze Tewahdo Telegram Channel በLive stream በሰሞናዊ የቤተ ክርስቲያን ትኩሳት መነሻነት መታወቅ ያለባቸውን መሠረታዊ ነጥቦች እንማማራለን።

#የሚነሡ_ጉዳዮች

1. ዶግማ ፣ ቀኖና ፣ ትውፊት ምንድናቸው? ዶግማ ፈረሰ ፣ ቀኖና ተጣሰ ፣ ትውፊት ተፋለሰ ሲባል ምን ማለት ነው። ቅጣቱስ ምንድን ነው?

2. ምሥጢር ክህነት ፣ ምን? ለምን? እንዴት? ፣ ክብረ ክህነት።

3. መፈንቅለ ክህነት በዘመነ ሙሴ ፣ የደብተራ ኦሪት ግርግርና መዘዙ

4. አቤሴሎማዊነትና ዖዝያናዊነት በቤተ ክህነት

5. የጵጵስና ታሪክ በኢትዮጵያ

5. የጳጳሳት ስም ፣ ብፁዕ አቡነ እገሌ መባልና የስም ለውጥ የአስኬማ ፣ የጽሕምና የልብሳቸው ፣ የበትራቸውም ምሥጢርና ውክልና

5. ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ፖለቲካ መነጽር

6. የአሁኑን ፈተና እንዴት እንመልከተው? እንዴትስ እንመክተው?


#ሰዓት_ከምሽቱ_3_ሰዓት

#ዕለታት_ቅዳሜና_እሑድ

የስሜት ብቻ ሳይሆን የዕውቀትም ጦር ዕቃ ለውጊያው ያስፈልገናል።

#ሊንኩን ተጭነው የChannelu Member በመሆን ይጠብቁ።


https://t.me/KesatebirhanZeTewahdo
944 viewsKesatebirhan, 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 16:31:40 ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በመላው ዓለም የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፤ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
2.0K viewsㅤㅤㅤㅤㅤ, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 16:29:03 Channel photo updated
13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 00:01:14 ለክርስትና , ለሰርግ የዲኮር ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋሉ ?


ለ ሰርግ                            ለ ክርስትና
ለ ልደት                            ለ ቀለበት
ለ ገዓት                             ለ ሽምግልና
ለ ተማሪዎች ምረቃ           ለ ልጆች ልደት
ለ ቤት ምርቃት                   ለ ሆቴል ምረቃ
ለ ስብሰባ አዳራሾች          ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች
ለ ሰርግ ለመኪና ዲኮር
በ ቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች እና ኘሮግራሞች

ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን !
       

     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█


Tel .   +251961064953
                 +251703504953
.
64 viewsመንፈሳዊ 3k, 21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 11:30:27 ስለ ተክልዬ ሳስብ

1. ወደ 200 ከሚጠጉ የዝማሬ ሥራዎቼ አንድ የፃድቁ ሥራ አለመገኘቱ

2. ደብረ ሊባኖስን ከረገጥኩ ድፍን 8 ዓመት መሙላቱ እንደ እግር እሳት ያንገበግቡኝ ነበር። አንደኛውን ይኸው ፈጽሚያለሁ። ሁለተኛውን ደግሞ እግዜር ያውቃል።
ስለ ተክልዬ ሳስብ

1. ወደ 200 ከሚጠጉ የዝማሬ ሥራዎቼ አንድ የፃድቁ ሥራ አለመገኘቱ

2. ደብረ ሊባኖስን ከረገጥኩ ድፍን 8 ዓመት መሙላቱ እንደ እግር እሳት ያንገበግቡኝ ነበር። አንደኛውን ይኸው ፈጽሚያለሁ። ሁለተኛውን ደግሞ እግዜር ያውቃል።


1.1K viewsKesatebirhan, 08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 23:57:39 ለክርስትና , ለሰርግ የዲኮር ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋሉ ?


ለ ሰርግ                            ለ ክርስትና
ለ ልደት                            ለ ቀለበት
ለ ገዓት                             ለ ሽምግልና
ለ ተማሪዎች ምረቃ           ለ ልጆች ልደት
ለ ቤት ምርቃት                   ለ ሆቴል ምረቃ
ለ ስብሰባ አዳራሾች          ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች
ለ ሰርግ ለመኪና ዲኮር
በ ቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች እና ኘሮግራሞች

ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን !
       

     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█


Tel .   +251961064953
                 +251703504953
.
1.3K viewsመንፈሳዊ 3k, 20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 21:00:32

1.4K viewsㅤㅤㅤㅤㅤ, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 11:12:21

2.5K viewsKesatebirhan, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ