Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ተክልዬ ሳስብ 1. ወደ 200 ከሚጠጉ የዝማሬ ሥራዎቼ አንድ የፃድቁ ሥራ አለመገኘቱ 2. | መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

ስለ ተክልዬ ሳስብ

1. ወደ 200 ከሚጠጉ የዝማሬ ሥራዎቼ አንድ የፃድቁ ሥራ አለመገኘቱ

2. ደብረ ሊባኖስን ከረገጥኩ ድፍን 8 ዓመት መሙላቱ እንደ እግር እሳት ያንገበግቡኝ ነበር። አንደኛውን ይኸው ፈጽሚያለሁ። ሁለተኛውን ደግሞ እግዜር ያውቃል።