Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurb — መዝሙር
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurb — መዝሙር
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.37K
የሰርጥ መግለጫ

" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።"
(1 ዜና 16: 9)
@biniy27

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-23 21:34:05 ደስ ይበለን
ደስ ይበለን እልል በሉ(2)
አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ(2)
በብርሀን ሞላት አለምን በሙሉ(2)
ምን ቢተባበሩ ምቀኞች ቢጥሩ(2)
ቅዱስ መስቀሉን ሸሽገውቢሰውሩ(2)
አልቻሉም ሊያስቀሩ ምን ቢተባበሩ(2)
በተራራ ተሰውሮ ለዘመናት(2)
ተጥሎ በተንኮል ተደብቆ ከኖረበት(2)
ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት(2)
እሌኒ ናት ይህን መስቀል ያስገኘችው(2)
ደመራን በጥበብ በቦታው ያስቆመችው(2)
የተንኮልን ተራራ ያስቀፈረችው(2)
ታሪካዊ የክርስቶስ ሕያው መስቀል(2)
ይኸው ተገለጠ በግሩም ሀይል(2)
ምን ገዜም ሲያበራ እንዲው ይኖራል(2)

መዝሙር

Share Share Share Share


@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
2.1K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-23 08:29:46 የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ

የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ ግሸን ነዉ ያለዉ
ግማደ መስቀሉ ግሸን ነዉ ያለዉ
ሰላም ደብረ ከርቤ ግሸን ነዉ ያለዉ
ምድረ ጎለጎታ ‹‹ ››
የቀኝ እጁ መስቀል ‹‹ ››
ያረፈብሽቦታ ‹‹ ››
አዝ . . .
እየሩሳሌምን ግሸንነዉያለዉ
ይመኛል ሰዉሁሉ ‹‹ ››
ግሸን አይደለም ወይ ‹‹ ››
ግማደ መስቀሉ ‹‹ ››
አዝ . . .
እኔስ እሄዳለሁ ግሸን ነዉ ያለዉ
ግሸን ማርያም ‹‹ ››
እንደ እሌኒ ንግስት ‹‹ ››
መስቀል ልሳለም ‹‹ ››
አዝ . . .
እፀመስቀሉንም ግሸንነዉ ያለዉ
በእምነት ተሳለሙ ‹‹ ››
በእርሱ ላይ ስላለ ‹‹ ››
ደመ ማህተሙ ‹‹ ››
አዝ . . .
ክረስቲያኖች እኛ ግሸን ነዉ ያለዉ
መስቀል ያኮራናል ‹‹ ››
እርሱን ከተጠጋን ‹‹ ››
ሰይጣን ይፈራናል ‹‹ ››
አዝ . . .
ጌታ ሆይ ሁል ጊዜ ግሸን ነዉ ያለዉ
እንማልድሃለን ‹‹ ››
የመስቀሉ ጥላ ‹‹ ››
ማረፊያ እንዲሆነን ‹‹ ››

መዝሙር

Share Share Share Share


@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
2.0K views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-16 09:06:51 Channel photo updated
06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-15 08:32:13 መዝሙር

Share Share Share Share


@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
2.4K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-15 08:31:20 ✟አትቁረጡ ተስፋ✟



አትቁረጡ ተስፋ 'የእግዚዐብሄር ልጆቹ/2/
ከእናንተ አይለዩም 'የፍቅር አይኖቹ/2/
ምድርና መላዋ ናትና የእግዚዐብሄር
በሰማያት አለ በቀላይ በባህር


በጥልቁ እንኻን ቢሆን ከእናንተ ጋራ ነው
ሞገዶች አትስጉ ሰላም የእግዚዐብሄር ነው
ጌታ አይረሣምና የእጆቹን ስራ
ይኸው በልጆቹ አይተናል ሲሰራ

አዝ______________

እንደ ጠላት ቢሆን እንደርሱ ጉልበት
ማን ነበር የሚኖር ዛሬን በህይወት
የሚያኖር ጌታ ነው የሚገልም ጌታ
ብርቱ እርሱ ብቻ ነው በምድር የበረታ

አዝ________________

በምስጋና ትኑር ፅኑ በፀሎት
በስሙ ታመኑ በፍፁም እምነት
ለእናንተ የምትሆን እግዚዐብሄር ቀን አለው
አትቁረጡ ተስፋ ሁሉም ሀላፊ ነው

አዝ________________

በትሆኑም ከጉድጓድ እሱ ያያችኻል
በማዳኑ ጥላ ይጎበኛችኅል
ገና ያበዛችኻል ከዚህም በላይ
ሁሉ ይቻለዋል ነውና አዶናይ


መዝሙር

Share Share Share Share


@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
2.4K views05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-14 17:06:40 መዝሙር

Share Share Share Share


@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
2.0K views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-14 16:55:26 ያዕቆብ ከቤርሳቤት

ያዕቆብ ከቤርሳቤት ወደ ካራን ሲሄድ
የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ
ፀሐይ ጠልቃ ነበር ከዚያ እንደ ደረሰ
ከእራሱም በታች ድንጋይ ተንተራሰ


ሕልምንም አለመ ታላቁን እራዕይ
መሰላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሰማይ
ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በእርሷ ላይ
እግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፏ ላይ፤
……….አዝ…………….
የአባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ
ይህንን ምድር ለእርስትህ እሰጥሃለሁኝ
ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራል
በአራቱም ማእዘን ሕዝብህም ይሆናል
……….አዝ…………….
አበው በምሳሌ እንደ ተናገሩት
ከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋው
በላይዋ ተቀምጦ በግልፅ የታየባት
የያዕቆብ መሰላል እመቤታችን ናት፤
……….አዝ…………….
ሰማይና ምድር የሚታረቁባት
ወልደ እጓለ እመሕያው የተወለደባት
መላእክት ከሰማይ በአንድ የዘመሩባት
ታላቋ መሰላል እመቤታችን ናት፤

መዝሙር


@MezmurB
@MezmurB

@biniy27
2.1K views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 18:41:56 መዝሙር

Share Share Share Share


@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
1.8K views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 18:40:01 ቀዳሜፀጋ ኢየሱስ

ቀዳሜፀጋ ኢየሱስ
የአብ የመኑ ክርስቶስ
ጌታዬ አምላኬ ነህና
ለስምህ ላቅርብ ምስጋና

ውበትና ሞገሴ ግርማ ሆነህ ለነፍሴ
ሰማያዊ ጥበቤ ታበራለህ ለነፍሴ
የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ
ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን

ንጹህ በግ ክርስቶስ ኃጢያቴን ያስወገድከው
ይቅር ባይ ነህ አምላኬ ለኔ በደል የቆምከው
የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ
ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን

አለምን ካለመኖር በጥበብ አምጥተህ
መወለድ መሰቀልህ ይደንቃል ማዳንህ
የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ
ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን

በሞትህ ሞቴ ጠፍቶ ዛሬ በህይወት ቆሜአለሁ
የአብ ኃይሉ ጥበቡ አመሰግንሃለሁ
የእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከሞት ያዳንከኝ
ቀዳሚሁ ቃል ጌታ ተመስገን

ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜፀጋ
መዝሙር

Share share share share


@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
1.8K viewsedited  15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-12 19:08:35 መዝሙር



@MezmurB
@MezmurB
@MezmurB

@biniy27 @biniy27
1.7K viewsedited  16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ