Get Mystery Box with random crypto!

ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

የቴሌግራም ቻናል አርማ matiosbirhanu — ማቲ ሸገር - Mati Sheger®
የቴሌግራም ቻናል አርማ matiosbirhanu — ማቲ ሸገር - Mati Sheger®
የሰርጥ አድራሻ: @matiosbirhanu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.81K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ፍትህ ስለ እኩልነት እና ስለ ዲሞክራሲ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-27 21:48:10
ስለጦርነቱ
<<በውጊያ መሀል ብዙ ክስተት አለ። መሸነፍ መዋጋት መሞት መሰደድ መራብ መጠማት መቆመጥ ማፈግፈግ ማጥቃት አለ።ይህ የጦርነቱ ስርአተ ስሪት ነው። መረጃዎቹም በየደቂቃው ይለዋወጣሉ። ዋናው ነገር ግን እንደ አለት የጠነከረ አቋምና ስነልቦና መገንባት ነው። መንግስትም ወታደራዊ መሪዎቻችን ከአምናው ድክመታችንና ከጥንካሪያችን ወስደው ራሳቸውን የበለጠ ማጠናከር አለባቸው። ህዝባችን ከበፊቱ ስህተት ተምሮ የተሻለ ስነልቦና መገንባት አለበት። ከዛውጭ ትኩረታችን መሉ በመሉ ህወሓትን ታርጌት ማድረግ አለበት። ሳይበራችንም ይሁን የህዝባችን ወቅታዊ ትኩረት በሙሉ ወደ ህወሓት ማተኮር አለበት።ልላው ቆቦም ይሁን ሌሎች ከተሞቻችን በጥላት እጅ መግባት የለባቸውም። ቆቦስ ሆነ ከዚህ ሌላ አንዲት ከተማ ላይ ከበበ ሲደረግ ሁሉም ፊት ላይ ሄዶ የመሀሉን ከተማ መቆጣጠር አለብን። መንግስትም ይሁን ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ የገጠመው ተስፋ የቆረጠ ቡድን ጋር ነው። እኛም በዛው ልክ መጠንከር አለብን። ተስፋ አስቆራጭ እና መሰል የብሽሽቅ ሀሰቦችን በሰራዊቱ በህዝባችን ላይ አጉል ነገር የሚጭሩ ሀሳቦችን ከመፃፍ እንቆጠብ። ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵያዊነት ውጭ ንቅንቅ አንልም።>>

(ሱሌማን አብደላ)

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
305 viewsMati Sheger, edited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:44:54
ሰበር ዜና....

በአፋር ክልል በዞን.4 ግምባር #የፎኪሳን ተራሮች ለመቆጣጠር መሽጎ የነበረውን የጠላት ሃይል በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በአፋር ልዩሃይልና ህዝባዊ ሰራዊት በጋራ ከምሽቱ 1:00 ሰአት ላይ ምሽጎቻቸውን በመሰባበር ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረውታል። የጠላት ሚዲያዎች ዛሬ ሙሉ ቀን እስትራቴጂካዊውን ፎኪሳን ተቆጣጥረናል በማለት በውሸት ፕሮፓጋንዳ ደጋፊዎቻቸው ሲያስጨፍሩ መዋላቸው ይታወቃል።

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
295 viewsMati Sheger, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:39:31
የት ደረሱ አትበሉኝ!?…
ምን እናድርግ?… ምን እንደግፍ?… በሉ!?…
ጦርነት የቅንጅት ውጤት ነው። ሁሉም ነገር ይቀየራል!!! ወደ ፊት ብቻ!!!

ፋኖ 10% የሚሆነውን ሀይል ወደግንባር ባላንቀሳቀስበት ስዓት ምን ታዓምር እንዲስራ ትፈልጋላቹህ

ጦርነት መች ተጀመረ
#እነሞት አይፈሬ ጎጃሞች ሳይሄዱ እነ ድል ቁርሱ ጎንደሮች ሳይዘልቁ የጥላት መጋኛዎች ሽዋ ዎች ሳይገቡ

በአንድ ክንፍ ወፍ አይበርም
ሁሉም የአማራ ፋኖ ግፋበለው ብሎ የጠመደው ቀን ያኔነው ጦርነት ተጀመረ የሚባለው

ለማንኛውም አዳሩን የምትስሙት ነገር አለ እናጅሬ ዘልቀዋል ተመካክረው ዶልተው ጨርስዋል

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
310 viewsMati Sheger, edited  18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:23:30
ዘምተዋል

T.me/matiosbirhanu
421 viewsMati Sheger, 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:22:18 ጦርነቱ ከቆቦ ከተማ 8 ኪሜ ርቀት ላይ እየተካሄደ ነው። ቆቦ የሚገኘው ከ60 ሺህ በላይ የትግራይ ተፈናቃይ ቀድሞ ከተማዋን በከፊል ወረራ ፈፅሞባታል።ከካምፕ ወጥቶ በባዶ እጅ ተልዕኮውን እየፈፀመ ነው።

ዋሱ

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
395 viewsMati Sheger, edited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:12:37
ተመልከት
እንዴት ሆ ብለው ሊያጠፉህ እንደመጡ ።
ትሕነግ ወረራ እየፈፀመ ያለው በስስት አቅፎ ፍቅር ሊሰጥህ ሳይሆን በጅምላ ሊገድልህ ፣ ሊዘርፍህ ነው። ቄስ፣መነኩሴ ፣የ8 አመት ህፃናት ፣አዛውንት አልቀረም ።
ትናንት ዛሬ አይደለም እና ከትናንቱ ተምረን ሁላችንም በምንችለው አስተዋጽኦ ማድረግ አለብን።

ሰፊው ህዝቤ ሆይ!
በማንም የፌስቡክ ቅ*ር*ድ*ድ እንዳትዘናጋ ! ከፊትህ ያለው ጠ*ላ*ት አፈጣጠሩ ራሱ ራሱን ከመውደድ በላይ ባንተ ጥላቻ ላይ የተዋቀረ ነውና ወግድ ልትለው እንጂ ልትለሳለስለት እንኳን አይገባም !

የአሸናፊዋ ኢትዮጵያ ልጆች ነን !!
- በአሉባልታ አትረበሽ
-የምትችለውን አድርግ

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
459 viewsMati Sheger, edited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:12:04 የውስጥ ባንዳዎችን አንታገስም ሰላዮችና አስተኳሾች እየተለቀሙ ነው

በራያ ግንባር ዘማች በመምሰል ከመከላከያ ልዩ ሃይልና ፋኖ መሃል ሆነዉ ለወራሪውና አሸባሪዉ ቡድን መረጃ ሲያቀብሉ የነበሩ አስተኳሾችና በወሬ ዉዥንብር ሲፈጥሩ የነበሩ ቅጥረኞች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው። ጦርነቱ በቆቦ ዙሪያ እንደቀጠለ ነው።

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
378 viewsMati Sheger, 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ