Get Mystery Box with random crypto!

ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

የቴሌግራም ቻናል አርማ matiosbirhanu — ማቲ ሸገር - Mati Sheger®
የቴሌግራም ቻናል አርማ matiosbirhanu — ማቲ ሸገር - Mati Sheger®
የሰርጥ አድራሻ: @matiosbirhanu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.81K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ፍትህ ስለ እኩልነት እና ስለ ዲሞክራሲ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-31 07:44:07 ወልዲያና አካባቢው ሠላም አድሯል።
ጥምር ጦሩ ከጎብዬ ወደ ሮቢት እየገሰገሰ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
403 viewsMati Sheger, edited  04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:42:01 ጁንታው በወልቃይት በኩል ጥቃት ከፍቷል በኢትዮጵያ ጀግና ልጆች ይ*ደ*መ*ሰ*ሳ*ል

T.me/matiosbirhanu
405 viewsMati Sheger, edited  04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:33:33
መቀሌ
ትላንት ምሽቱን መቀሌ ከተማ የተመረጡ የህውሃት የነዳጅና ጦር መሳሪያ ማከማቻና ስፍራዎች የአየር ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል።

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
464 viewsMati Sheger, 03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:27:44

የኢራን ጠላፊዎች(Hackers) የእስራኤሉን የሞሳድ አለቃን ስልክ በመጥለፍ በቀን ሁለት ጊዜ ጥርሱን መቦረሽ እንዳለበትና አስፈላጊ መሆኑን በህክምና ምክር የጥርሶቹን ምስሎች ለህዝብ አጋርተዋል።
ጥርስ የመቦረሽ ልምድ ይኑርህ ሲሉ አፊዘውበታል፡፡

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
446 viewsMati Sheger, edited  03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:25:32
እየመጡልን ነው
.
.
ባለማዕተብ የተባላችሁ ሁሉ ደስ ይበላችሁ! አባታችሁ በታላቅ ግርማ ሞገስ እየመጡ ነው
.
.
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ሕክምናቸውን ጨርሰው ነሀሴ 24 የተባለው ጉዟቸው ወደ ጳጉሜን 1 ቀን ተዛውሮ ወደ መንበረ ተክለሃይማኖታቸው በግርማና ሞገስ ሆነው ይመለሳሉ። ጤንነታቸው እጅግ ደስ በሚል ሁኔታ ላይ ይገኛል!
.
.
ለጠላትም ለወዳጅም ዻጉሜ 1 ይደርሳል ይኸው ነው!
.
.
ኦ አባ ቅድስት በረከትከ፣ ወበረከተ አቡከ፣ ይህድር በላዕሌየ፣ ወበላዕለ ህዝብከ!
.
.
የቅዱስነታቸው ፀሎትና በረከት ይደርብን

#ላይክ ፎሎ አድርጉ የተዋህዶ ልጆች

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
436 viewsMati Sheger, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:29:36
ከሱዳን ደብቀን ልናስገባ የነበረውን የጦር መሳሪያ የኢትዮጵያ አየር ሀይል አጋይቶብናል

He looks  high

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
614 viewsMati Sheger, 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:16:32 የዛሬ ውሎ ጥሩ ነው መበርታት ነው እናሸንፋለን

T.me/matiosbirhanu
580 viewsMati Sheger, edited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:13:13 ታሪክ የማይረሳው ተጋድሎ!

ትህነግ በራያ ግንባር እስካሁን ባለው መረጃ ከሁለት መቶ ሺህ የማያንስ ኃይል ይዞ መጥቷል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ እና ሚሊሻው የታገለው ከዚህ ኃይል ጋር ነው። ባለፈው ቆቦን፣ ትናንት ወልዲያን ለመያዝ የአሸባሪው ቡድን ብዙ ኃይል አልቆበታል። ብዙ አልቆበት ወልዲያን የመያዝ ህልሙ ለጊዜው በጀግኖቻችን መክኖበታል። በሕዝባዊ መአበል የጀመረው ጦርነት ለወገን ጦር ከፍተኛ ግፊት የፈጠረ ቢሆንም የወገን ጦር በጀግንነት ሲፋለም ከርሟል።

ፌስቡከኛው ሰግቶ የሸሸ ወገናችን ፎቶ ይለጥፋል እንጅ ብዙ የሚነገርለት ጀግናም ሞልቷል። ለሰራዊቱ ደጀን የሆኑ ወጣቶች፣ ምግብ እያበሰሉ የሚያቀርቡ እናቶች፣ ሰብሉን ትቶ ከሰራዊቱ ጎን የተሰለፈው አርሶ አደራችን ታሪክም በደማቅ ታሪክ የሚፃፍ ነው። እነዚህ ጀግኖች ለክብራችን ተዋድቀዋል። ሌላው ህዝባችን እንዳይጎዳ በርካታ ዋጋ ከፍለውልናል።

በአካል፣ በስልክ፣ በፌስቡክ የማውቃቸውን የራያ፣ የወልዲያ አካባቢ ወገኖች ደውዬ አነጋግሬያለሁ። ብርታታቸው የሚገርም ነው። ቤተሰቦቻቸው የተገደሉባቸው፣ የተዘረፉባቸው፣ ቤተሰቦቻቸው ይሙቱ ይኑሩ የማያውቁ ናቸው። ብዙ ነገሮችን እምቅ አድርገው ችለው መንፈሳቸውን ያበረቱ ጀግኖች ናቸው። የቤሰተቦቻቸውን ሕመምና ስጋት በሚገባ ያልተረዳናቸው፣ ነገር ግን በርካታ ፅኑ ወገኖች አሉን። አሉባልታና ወሬ፣ ሰበርና አሳዛኝ ዜና ከሚለጠፈው በላይ የእነዚህ ጀግኖቻችን ፅናት ብዙ ትርጉም ነበረው። ለእኛ ሲሉ በየጥሻው ትህነግ ጋር ተናንቀው መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖች፣ በአካባቢው ንቅንቅ ሳይል ለሰራዊቱ ደጀን የሆነው በርካታ ሕዝባችን ፅናት ሊያስተምረን፣ ላላወቀው ልናሳውቅ ሲገባ እንቶፈንቶው ሊያጨቃጭቀን አይገባም ነበር።

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
590 viewsMati Sheger, edited  16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:10:00 ከቀናት በፊት ጀመዶ ላይ የተማረከው የህውሃት አዋጊ ጀኔራል ሀየሎም ካህሳይ ይባላል።ከእሱ ጋር ከ300 በላይ እግረኛ በዕለቱ መማረኩ ተሰምቷል።።

T.me/matiosbirhanu
553 viewsMati Sheger, edited  16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:32:33
"በዚህ ጦርነት ኢትዮጵያ አታሸንፍም"
ኤርምያስ ለገሠ ዋቅጅራ ተመዝግቧል።

አሸባሪው ቡድን በተደጋጋሚ በሚያወጣው የሀሰት መግለጫ ጦርነቱን እርሱ እንዳልጀመረው እና ይልቁንም የአማራ ልዩ ሀይል እንደጀመረው አድረጎ የተለመደ የውሸት ትርክቱን እየነገረን ነው።

የወያኔ ስትራቴጂካል ደጋፊዎች እነ ኤርምያስ ለገሠ ደግሞ ከድሮ እስከ ዘንድሮ በተካሄደው ጦርነት ወያኔን ኮንነው አያውቁም። በርግጥ በ2012 ዓ.ም በተደረገው ጦርነት መከላከያ ሠራዊቱ መቀሌ ሲገባ በጌታቸው አሰፋ ቤት በተደረገ ፍተሻ ገንዘብ የሚከፈላቸው ባንዳዎች ስም ዝርዝር መገኘቱ ይታወሳል።

ባንዳነት ችግር ነው!

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
605 viewsMati Sheger, edited  13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ