Get Mystery Box with random crypto!

MARSIL TV WORLD WIDE

የቴሌግራም ቻናል አርማ marsilchannel — MARSIL TV WORLD WIDE M
የቴሌግራም ቻናል አርማ marsilchannel — MARSIL TV WORLD WIDE
የሰርጥ አድራሻ: @marsilchannel
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

ማርሲል ቴሌቪዥን- ወንጌል ይለውጣል
MAR-SIL TELEVISION-GOSPEL CHANGES
ወንጌልን ለአለም ሁሉ እናደርሳለን!!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-10-05 09:41:34
.              ምን ልሁና
 ዘማሪ ይትባረክ አለሙ እና በዕምነት ሙላቱ
 ድንቅ መዝሙር || LIVE WORSHIP
     -13:34Min -.60.0MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
3.8K views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:44:02
ነገ ማክሰኞ ከ10፡00 ጀምሮ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስትያን #የፈተና_በረከቶች_አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር እንማራለን ከዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ ጋር እግዚአብሔርን እናመልካለን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል

@marsilchannel
1.6K viewsedited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:03:48 .         ያመንኩትን አውቀዋለው
  ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት
         በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
  -46:34Min -.43.1MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
2.0K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:03:32
. ያመንኩትን አውቀዋለው
  ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት
         በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
  -46:34Min -.153.6MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
1.8K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 20:59:53
እሁድ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን ከአገልጋይ ዮሴፍ ማሴቦ ጋር #በማይለወጥ_ፍቅር_ወዶሀል በሚል ርዕስ የእግዚብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ተመስገን ጋር ልዮ የአምልኮ ጊዜ ነበረን። በእለቱም 29 ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

@marsilchannel
1.9K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 18:03:53
እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን  ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር የአምልኮ ጊዜ ነበረን
በርካታ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ብዙዎችም ከአጋንንት ነፃ ወተዋል
                       ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

@marsilchannel
848 views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 18:03:49
እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር የአምልኮ ጊዜ ነበረን
በርካታ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ብዙዎችም ከአጋንንት ነፃ ወተዋል
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

@marsilchannel
751 views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 20:32:11 የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ ድንቅ ትምህርት
         በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
  -46:49Min -.42.4MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
1.7K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 20:31:16
የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ ድንቅ ትምህርት
         በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
  -46:49Min -.154.4MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
1.8K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 16:39:26
#የዩሐንስ_ወንጌል_ተከታታይ_ትምህርት የመጀመሪያውን ክፍል በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
#የዮሐንስ_ወንጌል_አላማ
1-ኢየሱስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ መመስከር
2-የተዛባ አመለካከት ለማስተካከል
3-የሰው ሁሉ ትኩረት ወደ ኢየሱስ ይሆን ዘንድ ነው

@marsilchannel
4.4K views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ