Get Mystery Box with random crypto!

MARSIL TV WORLD WIDE

የቴሌግራም ቻናል አርማ marsilchannel — MARSIL TV WORLD WIDE M
የቴሌግራም ቻናል አርማ marsilchannel — MARSIL TV WORLD WIDE
የሰርጥ አድራሻ: @marsilchannel
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

ማርሲል ቴሌቪዥን- ወንጌል ይለውጣል
MAR-SIL TELEVISION-GOSPEL CHANGES
ወንጌልን ለአለም ሁሉ እናደርሳለን!!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-09-23 06:59:49 “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58

@marsilchannel
4.6K views03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 10:29:28 .             የፈተና በረከቶች
  ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት
         በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
  -50:52Min -.48.9MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
5.5K views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 10:29:06
.        የፈተና በረከቶች
  ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት
         በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
  -50:52Min -.142.4MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
5.5K views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 09:20:30 ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የተላለፈ መልዕክት
  -3:28Min -.5.5MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
5.1K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 09:20:11
ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የተላለፈ መልዕክት
  -3:28Min -.8.1MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
4.9K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 09:31:00
“ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።”
— ማቴዎስ 6፥34

@marsilchannel
5.9K viewsedited  06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 07:56:14
አይቀርም!!!!
መስከረም 13 እና 14 አርብ እና ቅዳሜ ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ መስከረም 15 ሙሉ ቀን በአዲስ አበባ አይቀርም!!!!

@marsilchannel
5.8K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 21:16:44 .             እንዘምራለን
   ዘማሪያን "ሜንሽን ፎር ሜንሽን ክርሰቲያን ፌሎሺፕ choir team"
     -4:26Min -.4.5MB
            @marsilchannel
            @marsilchannel
               △Join Us△
6.4K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 06:54:22 ዮሐንስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ።
³⁵ እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።
³⁶ ስምዖን ጴጥሮስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወዴት ትሄዳለህ? አለው። ኢየሱስም፦ ወደምሄድበት አሁን ልትከተለኝ አትችልም፥ ነገር ግን በኋላ ትከተለኛለህ ብሎ መለሰለት።
³⁷ ጴጥሮስም፦ ጌታ ሆይ፥ አሁን ልከተልህ አለመቻሌ ስለ ምንድር ነው? ነፍሴን ስንኳ ስለ አንተ እሰጣለሁ አለው።
³⁸ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ ነፍስህን ስለ እኔ ትሰጣለህን? እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሦስት ጊዜ እስክትክደኝ ድረስ ዶሮ አይጮኽም።

@marsilchannel
7.1K viewsedited  03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 08:56:15
ዘማሪ ኤፊ ትላንት ተሞሽሯል

እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች እና ቤተሰቦች!!!

@marsilchannel
8.2K viewsedited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ